ኢትዮጵያን በውጭ ሀገራት የሚወክሉ የአምባሳደሮች ምዳባ ይፋ ሆነ

ኢትዮጵያን በውጭ ሀገራት የሚወክሉ የአምባሳደሮች ምዳባ ይፋ ሆነዋል፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን…

የሀገር ውስጥ የግል ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች የአገልግሎት አሠጣጥ የህግ ማዕቀፍና የአፈጻጸም ክፍተት አለባቸው ተባለ

የሀገር ውስጥ የግል ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች የአገልግሎት አሰጣጥ የህግ ማዕቀፍና የአፈጻጸም ክፍተት እንደሚስተዋልበት ተገልጿል፡፡ የግል…

ህዝብን የወገነ አመራር ለውጡን የማስቀጠል አቅም እንደሚኖረው የከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ ኢ/ር ታከለ ኡማ ገለጹ

ህዝብን የወገነ አመራር ለውጡን የማስቀጠል አቅም እንደሚኖረው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ…

“የእንግሊዝና የኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ትብብር ተጠናክሮ ይቀጥላል”–ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

የእንግሊዝና የኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ትብብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ፕሬዝደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ እንግሊዝ ለኢትዮጵያ የምትሰጠውን የልማት ድጋፍ በማጠናከር…

ከ33 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላርና 6 ሺ 500 የሳውዲ ሪያል በቦሌ ኤርፖርት በኩል ወደ ዱባይ ሊወጣ ሲል ተያዘ

በቦሌ ኤርፖርት በኩል አድርጎ ወደ ዱባይ ሊወጣ የነበረ 33 ሺ 250 የአሜሪካ ዶላር እና 6 ሺ…

ኢንጂነር ታከለ ኡማ የጉለሌ ዕፅዋት ማዕከልን በይፋ ለህዝብ አገልግሎት እንዲሰጥ መርቀው ከፈቱ

የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የጉለሌ ዕፅዋት ማዕከልን በይፋ ለህዝብ አገልግሎት እንዲሠጥ መርቀው ከፍተዋል፡፡…