ምርጫ ቦርድን እንደገና ለማቋቋም በወጣው ረቂቅ አዋጅ ላይ ምክክር ተደረገ

የጠቅላይ አቃቤ ህግ የህግና የፍትህ አማካሪ ጉባዔ ፅህፈት ቤት ምርጫ ቦርድን እንደገና ለማቋቋም ባወጣው ረቂቅ አዋጅ…

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የኦስትሪያ ቆይታቸውን አጠናቀው አዲስ አበባ ገቡ

የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴ በኦስትሪያ ቬና ‘’በዲጂታል ዘመን ትብብርን መፈፀም’’ በሚል መሪ ቃል በተካሄደው የአፍሪካና አውሮፓ…

በታንዛኒያና ሊቢያ የሚገኙ 80 ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተገለጸ

በታንዛኒያ እና ሊቢያ የሚገኙ 80 ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ወደ ሀገራቸው እንደተመለሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቀ፡፡ የኢፌዴሪ ውጭ…

የኦሮሞ አባገዳዎች የበርበራን ወደብ ጎበኙ

የኦሮሞ አባገዳዎች በትላንትናው ዕለት በሶማሌላንድ የበርበራን ወደብ ጎብኝተዋል፡፡ አባገዳዎቹ ወደቡን በጎበኙበት ወቅት እንደገለፁት እያደገ የመጣውን የኢትዮጵያ…

የሳዑዲ ንጉስ ሳልማን ቢን አብዱላዚዝ በቀድሞ ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

የሳዑዲ አረቢያ  ንጉስ ሳልማን ቢን አብዱላዚዝ  በቀድሞ ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ ህልፈት ምክንያት  የተሰማቸውን ሀዘን  ባስተላለፉት መልዕክት…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለፕሮፌሰር አስመሮም ለገሰ የክብር ዶክትሬት መሥጠቱን አስታወቀ

 የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በገዳ  ሥርዓት ላይ  ጥልቅ  ምርምርና ጥናት  ላደረጉት ኤርትራዊው ፕሮፌሰር አስመሮም ለገሰ የክብር ዶክትሬት …