የኢህአዴግ ምክር ቤት በቀድሞው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገለጸ

የኢህአዴግ ምክር ቤት ከወጣትነት ዘመናቸው ጀምሮ ከወታደርነት እስከ ርዕሰ ብሄርነት ሀገራቸውና ህዝባቸው የሠጧቸውን ኃላፊነት በከፍተኛ የሀገር…

የቀድሞው ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ የቀብር ስነ-ስርአት በመጪው ረቡዕ ይከናወናል

የቀድሞው ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ ቀብር በመጪው ሳምንት እለተ ረቡዕ በታላቅ ስነ-ስርዓት እንደሚከናወን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።…

አስተዳደሩ በከተማዋ የተጀመሩ የልማት ሥራዎችን በፍጥነት ለማጠናቀቅ ትኩረት ሠጥቼ እየሠራው ነው አለ

የአዲስ አበባ ከተማ  አስተዳደር በከተማዋ የተጀመሩ  የልማት ሥራዎችን በጥራትና በፍጥነት  ለማጠናቀቅ  ትኩረት ሠጥቶ  እየሠራ  መሆኑን  አስታወቀ…

ጃፓን ለትምህርትና ጤና ዘርፎች 452 ሺህ ዶላር ድጋፍ ሰጠች

የጃፓን መንግስት በኢትዮጵያ ለትምህርትና ጤና አገልግሎት የሚውል ከ452 ሺህ ዶላር በላይ ድጋፍ አደረገ። የአገሪቱ መንግስት አራት…

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን የ2018 የአፍሪካ ምርጥ ሰው የሚለውን ሽልማት አሸናፊ ሆኑ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድን የ2018 የአፍሪካ ምርጥ ሰው የሚለውን ሽልማት አሸናፊ መሆናቸውን አስታወቀ፡፡ ውድድሩ በሰባት…

ወደ ቤተመንግስት ካመሩት የመከላከያ ኮማንዶ አባላት ውስጥ 66ቱ በወታደራዊ አመጽ ጥፋተኛ ተባሉ

በመስከረም 30፤2011 ወደ ቤተመንግስት ካመሩት የመከላከያ ኮማንዶ አባላት ውስጥ 66ቱ በወታደራዊ አመጽ ጥፋተኛ ሆነው  በመገኘታቸው ቅጣት እንደተላለፈባቸው ተገለጸ፡፡ የመከላከያ…