ታስረው የነበሩ 450 ኢትዮጵያውያን ከሳውዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

በሳዑዲ ዓረቢያ በእስር ላይ የነበሩ 450 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…

ለውጡን ተከትሎ በአንዳንድ አካባቢዎች የታየው የሰላም መደፍረስ አገሪቱ ላይ ችግር እያስከተለ ነው–ወ/ሮ ሙፌሪያት ካሚል

የሰላም ሚኒስቴሯ ወይዘሮ ሙፌሪያት ካሚል ለውጡን ተከትሎ በአንዳንድ አካባቢዎች የታየው የሰላም መደፍረስ አገሪቱ ላይ ችግር እያስከተለ…

የኢትዮጵያ መንግስት የጀመረዉ የሪፎርም ስራ የዜጎችን ሰብዓዊ መብት ከማስከበር አንፃር ከፍተኛ ድርሻ እንደሚኖረዉ ተገለጸ

የኢትዮጵያ መንግስት የጀመረዉ የሪፎርም ስራ የዜጎችን ሰብዓዊ መብት ከማስከበር አንፃር የጎላ ሚና እንደሚኖረው ተገለጸ፡፡ የዓለም የሰብዓዊ መብት ቀንና…

የባለድርሻ አካላት ቅንጅት መጓደል ለነዳጅ እጥረት መንስኤ ነው ተባለ

በሀገሪቱ እየተስተዋለ ላለው የነዳጅ እጥረት የዘርፉ ባለቤትና ተቆጣጣሪዎች መብዛት እንዲሁም የባለድርሻ አካላት ቅንጅት መጓደል ለችግሩ መንስኤ…

የኢህአዴግ ሴቶች ሊግ 4ኛው መደበኛ ጉባኤ በመቀለ ከተማ ከታህሳስ 7 እስከ 9 ድረስ ይካሄዳል

የኢህአዴግ ሴቶች ሊግ 4ተኛ መደበኛ ጉባኤዉን በመቀለ ከተማ ከታህሳስ 7 እስከ 9 2011 ዓ.ም ያካሂዳል፡፡ የተደራጀ የሴቶች…

የአማራ ክልል መንግሥት ሰሞኑን በተከሰተው ግጭት ምክንያት ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማውን ሐዘን ገለጸ

ሰሞኑን በምዕራብና ማዕከላዊ ጎንደር ዞኖች አንዳንድ ወረዳዎችና ቀበሌዎች አካባቢ በተከሰተው  ግጭት  ምክንያት  ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች ጥልቅ …