ከአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ግጭት ጋር በተያያዘ ሶስት የፖሊስ አባላት በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለጸ

ከአሶሳ ዩኒቨርስቲ ግጭት ጋር በተያያዘ ሦሰት የፖሊስ አባላት በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የአሶሳ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስታወቋል ።     በግጭቱ…

የአፋር ብሄራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /አብዴፓ/ ድርጅታዊ ኮንፈረንስ ማካሄድ ጀመረ

የአፋር ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /አብዴፓ/ ድርጅታዊ ኮንፈረንሱን ማካሄድ ጀመረ። ፓርቲው ከ1 ሺህ በላይ አባላት የተሳተፉበት ድርጅታዊ…

በትግራይ ክልል የተለያዩ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎች ተካሄዱ

በትግራይ ክልል በሚገኙ ዘጠኝ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎች ተካሄዱ። ሰልፎቹ በደቡባዊ፣ ማዕከላዊና ምዕራባዊ ዞኖች በሚገኙ ዘጠኝ ከተሞች…

በአገሪቱ ያለውን ለውጥ ሠራዊቱ የሚደግፈው መሆኑ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

በአገሪቱ እየተካሄደ ያለውን ለውጥ  ሠራዊቱ  የሚደግፈው  መሆኑን  የአገር መከላከያ  ሚኒስቴር  አስታወቀ ። በሚኒስቴሩ የኢንዶክትሪኔሽንና የህዝብ ግንኙነት…

አዲሱ የፓለቲካ ባህላችን ሰጥቶ መቀበልን እንድንለምድ ግድ ይለናል- ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ

“በኢትዮጵያ የፖለቲካ ለውጥ ተግዳሮቶች፣ እድሎችና መሰናክሎች” በሚል ርዕስ ሀገር አቀፍ መድረግ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ…

ከዚምባብዌ፣ ሞዛምቢክና ዲሞክራቲክ ኮንጎ የመጡ ልዑካን ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታን ጎበኙ

ከዚምባቡዌ፣ ሞዛምቢክ እና ዴሞክራቲክ ኮንጎ የመጡ ልዑካን የታላቁ ህዳሴ ግድብን ግንባታ ጎበኙ፡፡ የግድቡን የግንባታ ሂደት  ከተመለከቱ…