የስቅለት በዓል በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከበረ

ሚያዝያ 25/2016 (አዲስ ዋልታ) የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከብሮ ዋለ።…

የስቅለት በዓል በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከበረ

ሚያዝያ 25/2016 (አዲስ ዋልታ) የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ በልደታ ማሪያም…

ዜጎች በአካባቢያቸው ያለውን ጸጋ ተጠቅመው በገቢ ማስገኛ ሥራዎች ላይ እንዲሰማሩ ትኩረት ተሰጥቷል – ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ

ሚያዝያ 25/2016 (አዲስ ዋልታ) ዜጎች በአካባቢያቸው ያለውን ጸጋ ተጠቅመው በገቢ ማስገኛ ሥራዎች ላይ እንዲሰማሩ የክልሉ መንግስት…

የጎርጎራ ፕሮጀክት እና የዓባይ ድልድይ ለሕዝብ ትልቅ ኢኮኖሚያዊ ዕድል ያስገኛሉ – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

ሚያዝያ 25/2016 (አዲስ ዋልታ) በቅርቡ የሚመረቁት የጎርጎራ ፕሮጀክት እና የዓባይ ድልድይ ለሕዝብ ትልቅ ኢኮኖሚያዊ ዕድል እንደሚያስገኙ…

በግንቦት ወር የመጀመሪያዎቹ 10 ቀናት ከቀላል እስከ ከባድ ዝናብ ይኖራል – የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት

ሚያዚያ 24/2016 (አዲስ ዋልታ) በግንቦት ወር የመጀመሪያዎቹ አስር ቀናት በልግ አብቃይ አካባቢዎች በርካታ ቦታዎቻቸውን የሚሸፍን ከቀላል…

የሰራተኞችን ጥቅምና መብቶች የማስከበርና ደህንነታቸውን የማስጠበቅ ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ሙፈሪሃት ካሚል

ሚያዝያ 22/2016 (አዲስ ዋልታ) የሰራተኞችን ጥቅምና መብቶች የማስከበር እንዲሁም ደህንነታቸውን የማስጠበቅ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሥራና ክህሎት…