ለአፍሪካ አገራት ዜጎች የመዳረሻ ቪዛ አገልግሎት ሊጀመር ነው

በኢትዮጵያ ለሁሉም የአፍሪካ አገራት ዜጎች የመዳረሻ ቪዛ አገልግሎት ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ተግባራዊ ሊሆን ነው። የመዳረሻ ቪዛው…

የአፍሪካ ህብረትና ኢጋድ ለፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ የደስታ መግለጫ አስተላለፉ

የአፍሪካ ህብረት እና የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ለፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የደስታ መግለጫ አስተላለፉ። የአፍሪካ…

የኢትዮ-ሳዑዲ የኢንቨስትመንት ጉባዔ ተካሄደ

የኢትዮ-ሳዑዲ አረቢያ የኢንቨስትመንት ጉባዔ በኢትዮጵያ ኤምባሲ አዘጋጅነት በዛሬው ዕለት በሪያድ ከተማ ተካሂደ። በዚህ ወቅት ንግግር ያደረጉት…

በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች የመማር ማስተማሩ ሂደት ሰላማዊ እንዲሆን ዝግጅት ተደርጓል – ዶ/ር ደብረፅዮን

በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች የመማር ማስተማሩ ሂደት ሰላማዊ እንዲሆን ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳር ዶክተር…

በጉብኝትና ንግድ ቪዛ ስም ወደ መካከለኛ ምስራቅ አገራት የሚደረገው ጉዞ ታገደ

በጉብኝትና በንግድ  ቪዛ  አማካኝነት ወደ መካከለኛ ምስራቅ አገራት የሚደረገው  ጉዞ  ከዛሬ ጀምሮ  መታገዱ ተገለጸ ፤ የሠራተኛና…

አምባሳደር ሳህለ ወርቅ ዘውዴ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

የህዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን  ምክር ቤቶች  በዛሬው ዕለት ባደረጉት  የጋራ ልዩ ስብሰባ  አምባሳደር ሳህለወርቅ ዘውዴን 4ኛው የኢፌዴሪ…