ፕሬዝዳንት ሙላቱ ተሾመ ከስሎቪኒያው አቻቸው ጋር ውይይት አደረጉ

ለሶስት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ የገቡት የስሎቪኒያው ፕሬዝዳንት ቦሩት ፓሆር ከኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሙላቱ ተሾመ…

ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቀው አስመራ ገቡ

የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቀው አስመራ ገቡ። ፕሬዚዳንቱ የሁለት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝታቸውን አጠናቀው…

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድና ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 የስኳር ፋብሪካን መርቀው ከፈቱ

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድና ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 የስኳር ፋብሪካ መርቀው ከፈቱ። በ8…

የቴሌኮም ማጭበርበርን ለመከላከል የተለያዩ ስራዎች እየተከናወኑ ነው – ኢትዮ ቴሌኮም

በየዓመቱ ከፍተኛ ገንዘብ እያሳጣ ያለውን የቴሌኮም ማጭበርበር ለመከላከል የተቋሙን ደህንነት ኦዲት በማድረግ የተለያዩ ስራዎች እየተከናወኑ መሆናቸውን…

ሰንደቅ ዓላማችን በህዝቦች መስዋትነት ያስጠበቅነው የነጻነታችን ምልክት ነው -ፕሬዚደንት ሙላቱ ተሾመ

የአገሪቱ ሰንደቅ ዓላማ ህዝቦች በከፈሉት መስዋትነት ያስጠበቅነው  የነጻነታችን  ምልክት  ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚደንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ …

ፕሬዚዳንት ቦሩት ፓሆር የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን ጀመሩ

የስሎቬኒያ ፕሬዝዳንት ቦሩት ፓሆር በኢትዮጵያ የሚያደርጉተን ይፋዊ ጉብኝት በይፋ ጀምረዋል። በፕሬዚዳንቱ የተመራ የስሎቬኒያ የቢዝነስ ማህበረሰብ አባላትን…