በሰው ዘቅዝቆ መስቀል ወንጀል ከተጠረጠሩት 14 ግለሰቦች 6ቱ ክስ ተመሰረተባቸው

በሻሸመኔ ከተማ በሰው ዘቅዝቆ መስቀልና መግደል ወንጀል ተጠርጥረው የነበሩ 14 ግለሰቦች በስድስቱ ላይ ክስ መመስረቱን የከተማው…

ለውጡን ለማስቀጠል የተጀመሩት አገራዊ የሪፎርም ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ መንግስት አስታወቀ

በኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት የተመዘገቡትን የለውጥ ውጤቶች ለማስቀጠልና ዘመን ተሻጋሪ ለማድረግ የተጀመሩት አገራዊ የሪፎርም ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ…

የስሎቬንያው ፕሬዚዳንት ቦርት ፓሆር በመጭው ሰኞ ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ

የስሎቬንያ ፕሬዚዳንት ቦሩት ፓሆር ከመጭው ሰኞ ጀምሮ በኢትዮጵያ የሶስት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ተገለጸ ።…

የአገርና ህዝብ ሰላምን ከማረጋጋት አኳያ ከተለያዩ ፓርቲዎች ጋር እየሠራ መሆኑን የሰማያዊ ፓርቲ አስታወቀ

የአገርና ህዝብ ሰላምን ከማረጋጋት አኳያ ከተለያዩ  የአገር ውስጥ  የተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር በጋራ  በመሆን  እየሠራ እንደሚገኝ  የሰማያዊ…

የቱርክ-አፍሪካ የኢኮኖሚና ቢዝነስ መድረክ ተካሄደ

የቱርክ-አፍሪካ የኢኮኖሚና ቢዝነስ መድረክ በአፍሪካና ቱርክ መካከል ያለውን ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ የማሸጋገር ሚና…

የጣሊያንና ኢትዮጵያ የ696 ሚሊዮን ብር የድጋፍና የብድር ስምምነት ተፈራረሙ

ጣሊያን በኢትዮጵያ የከተሞች የውሃና ፍሳሽ አገልግሎትን ለማሻሻል የሚውል የ696 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገች። የድጋፍ ሥምምነቱን የገንዘብና…