ጣሊያን በኢትዮጵያ እየተካሄዱ ያሉትን የፓለቲካና የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች ታደንቃለች- ጠቅላይ ሚንስትር ጁሴፔ ኮንቴ

ጣሊያን በኢትዮጵያ እየተካሄዱ ያሉትን የፓለቲካና የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች ጣሊያን  እንደምታደንቅ ጠቅላይ ሚንስትር  ጁሴፔ ኮንቴ ገለጹ። ኢትዮጵያና ጣሊያን…

ምክር ቤቱ ለተወዳዳሪነትና ሥራ ፈጠራ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ለማጽደቅ የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ መራ

የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኢትዮጵያ መንግሥትና ዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል ለተወዳዳሪነትና የሥራ ፈጠራ ፕሮጀክት…

የሪፍቲቫሊ ዩኒቨርሲቲ ባለቤት አቶ ድንቁ ደያስ ከቤኒሻንጉልና ኦሮሚያ ክልል ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ አደረጉ

የሪፍቲቫሊ ዩኒቨርሲቲ ባለቤት አቶ ድንቁ ደያስ ከቤኒሻንጉልና ኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች  ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ አደረጉ፡፡ በቅርቡ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የካቢኔ አባላት ቁጥር ከ28 ወደ 20 እንዲቀንስ ውሳኔ አሳለፈ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ትናንት ባደረገው ስብሰባ የፌደራል መንግሥትን አስፈጻሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር ለመወሰን በተዘጋጀ ረቀቅ አዋጅ…

የጣሊያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ ለፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ይገባሉ

የጣሊያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ በኢትዮጵያ ለሚያደርጉት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ይገባሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር…

በስራ ላይ የቆየውን የፀረ ሽብር አዋጅ ለማሻሻል ለወራት ሲደረግ የነበረው ጥናት ተጠናቆ ለውይይት ቀረበ

ባለፉት አስር አመታት በስራ ላይ የቆየውን የፀረ ሽብር አዋጅ ለማሻሻል በፌደራል አቃቤ ህግ የህግና ፍትህ ጉዳዮች…