ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የአፍሪካ ቀንድ አካባቢን በማስተሳሰር ረገድ ጉልህ ሚና መጫወታቸው ተገለፀ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ወደ ኃላፊነት ከመጡ በኋላ በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ሁለንተናዊ የትብብር ግንኙነት እንዲፈጠር…

አገራዊ ለውጡን ለማስቀጠል ለሚወጡ አቅጣጫዎች ተግባራዊነት በጋራ እንረባረብ- መንግስት

አገራዊ ለውጡን ለማስቀጠል የሚወጡ አቅጣጫዎች ተግባራዊነት ሁሉም በጋራ እንድረባረብ መንግስት ጥሪ አቀረበ፡፡ የመሪ ድርጅቱ -ኢህአዴግ- አባል…

በቀጣይ ሁለት ዓመታት የተጀመሩ የልማት ሥራዎችን ለማከናወን ከህዝብ ጋር በመሆን በትኩረት ይሠራል -ዶክተር አብይ

በሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት የተጀመሩ  የልማት ሥራዎችን ለማከናወን  ከኢትዮጵያ  ህዝብ  ጋር   በመሆን በትኩረት  ለመሥራት በኢህአዴግ ጉባኤ  መወሰኑን …

አጋር ድርጅቶች በኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚና ምክር ቤት ውስጥ እንዲሳተፉ ተወሰነ

የኢህአዴግ አጋር ድርጅቶች በድርጅቱ ስራ አስፈፃሚና ምክር ቤት ውስጥ እንዲሳተፉ በ11ኛው የኢህአዴግ ጉባዔ ላይ ተወሰነ። የአጋር…

11ኛው የኢህአዴግ ድርጅታዊ ጉባኤ ባለሰባት ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ

ለሶስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው 11ኛው የኢህአዴግ ድርጅታዊ ጉባኤ ባለ ሰባት ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቋል። .አሁን…

የመንግስት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምደባ ይፋ ሆነ

የመንግሥት ከፍተኛ ትምህረት ተቋማት ምደባ በዛሬው ዕለት  ይፋ ማድረጉን አገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታወቀ…