የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ በመጪው መስከረም 27 በይፋ እንደሚመረቅ ተገለጸ

የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በተገኙበት እሁድ መስከረም 27 2011 ዓ.ም በይፋ…

ከ9 ሀገራት የተውጣጡ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ

 ከዘጠኝ የውጭ ሀገራት የፖለቲካ ፓርቲዎች የተውጣጡ 32 የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎብኝተዋል። የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ…

ኢህአዴግ ዶክተር አብይን ሊቀመንበር፤ አቶ ደመቀን ምክትል አድርጎ መረጠ

11ኛው የኢህአዴግ ጉባኤ  ዶክተር አብይ አህመድን የኢህአዴግ ሊቀመንበር ፣ አቶ ደመቀ መኮንን  ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ  መረጠ…

የመንግስት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ምደባ ይፋ ሆነ

የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ምደባን በዛሬው ዕለት  ይፋ ማድረጉን አገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ…

“ዶሮ ብዙ ጮሃ (አሽካክታ) አንድ ዕንቁላል ጠብ ስታደርግ ላም ግን ድምጽ ሳታሰማ ብዙ ወተት ትሰጣለች”- የኢህአዴግ ሊቀመንበር ክቡር አብይ አህመድ

የሃዋሳ ከተማ የንግዱ ማህበረሰብ በ11ኛው የኢህአዴግ ጉባኤ ላይ ለታደሙ ጉባኤተኞች የእራት ግብዣ ባደረጉበት ወቅት  ዶክተር አብይ…

በቤኒሻንጉልና ደቡብ ክልሎች የተከሰቱ ግጭቶች ከቁጥጥር ውጪ ከመሆናቸው በፊት መንግስት እርምጃ እንዲወስድ ኮሚሽኑ ጠየቀ

በካማሺ፣ ሸካና ከፋ ዞኖች የተከሰቱት ግጭቶች ከቁጥጥር ውጪ ከመሆናቸው በፊት መንግስት እርምጃ እንዲወስድ ኮሚሽኑ ጠየቀ።  በቤኒሻንጉል…