ባለስልጣኑ በወደቦች የተከማቹ ኮንቴነሮች በአገልግሎት ላይ ውስንነት እየፈጠሩበት መሆኑን አስታወቀ

በጉምሩክ ወደቦች ተከማችቶ የሚገኙ ኮንቴነሮች ለረዠም ጊዜ የሚቆዩና ንብረቶቹ በፍጥነት የማይነሱ በመሆኑ  በአገልግሎት አሠጣጥ ላይ ውስንነት…

ህወሓት ዶክተር ደብረፅዮንን የድርጅቱ ሊቀመንበር ወይዘሮ ፈትለወርቅን ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ

13ኛው የህወሓት ድርጅታዊ ጉባኤ እያካሄደ ባለው ጉባኤ ዶክተር ደብረፅዮንን የደርጅቱ ሊቀመንበር ወይዘሮ  ፈትለወርቅን ገብረእግዚአብሄርን ምክትል ሊቀመንበር…

በትግራይ ክልል ዴሞክራሲን ማስፈንና ልማትን ማረጋገጥ የአዲሱ አመራር ትኩረት ይሆናል – ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል

ከባለፈው ረቡዕ ጀምሮ በመቀሌ ሲካሄድ የቆየው 13ኛ የህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ /ህወሃት/  ድርጅታዊ ጉባኤ የአቋም መግለጫ…

አቶ ደመቀ መኮንን በአዴፓ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት ለመቀጠል ተስማሙ

አቶ ደመቀ መኮንን ስያሜው ወደ አማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) በቀየረው ድርጅት የማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት እንዲቀጥሉ ከድርጅታዊ…

ህወሃት የ12 ነባር አመራሮችን ማሰናበቱን አስታወቀ

ህወሃት እያካሄደ  ባለው ድርጅታዊ ጉባዔ 12  ነባር  አመራሮችን ማሰናበቱን አስታውቋል ። በተጨማሪም በድርጅታዊ ጉባዔው በትናንት  ውሎው…

የህወሓት 13ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ 55 የድርጅቱን ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት መረጠ

የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ /ህወሓት/ 13ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ 55 የድርጅቱን ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት መረጠ። በዚህም መሰረት፦…