ህወሃት በድርጅታዊ ጉባኤው ክልሉንና ሀገሪቱን የሚጠቅም ውሳኔ እንደሚያሳልፍ ተስፋ አለን – ዶ/ር ደብረፅዮን

በህወሃት ድርጅታዊ ጉባኤ የትግራይ ክልል እና ሀገሪቱን የሚጠቅም ውሳኔ እንደሚተላልፍ ተስፋ እንዳላቸው የድርጅቱ ሊቀመንበር ዶክተር ደብረፅዮን…

የመስቀል በዓል በሰላም እንዲበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን ፖሊስ አስታወቀ

የመስቀል በዓል በሰላም እንዲከበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ሥራ መግባቱን የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን…

ኢትዮጵያ ከተለያዩ አገራት ለሚመጡ ስደተኞች የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ ትቀጥላለች -ዶክተር ወርቅነህ

ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት ለሚመጡ ስደተኞች የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ…

በክልልና በሀገር ዓቀፍ ደረጃ የሚንቀሳቀሱ 11 ፓርቲዎች ባህርዳር ከተማ እየተወያዩ ነው

በአማራ ብሔራዊ ክልል እና በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚንቀሳቀሱ አስራ አንድ የፖለቲካ ፓርቲዎች በባህር ዳር ከተማ ውይይት…

ከጋሞ ሽማግሌዎች ኢትዮጵያዊያን ብዙ ሊማሩ ይገባል- አቶ ለማ መገርሳ

ተንበርክከው ህብረተሰቡን ከጥፋት ከታደጉት የጋሞ ሽማግሌዎች ኢትዮጵያውያን ብዙ ሊማሩ እንደሚገባ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ…

ሰዎች ታፈሱ ተብሎ የሚሰራጨው ወሬ የተሳሳተ ነው – አቶ አህመድ ሽዴ

በአዲስ አበባ ከተማ ሰዎች ታፍሰው ተወሰዱ ተብሎ የሚሰራጨው ወሬ የተሳሳተ መሆኑንና ህብረተሰቡን ለማደናገር የሚሰራ ስራ እንደሆነ…