ምዕመናን የመስቀል በዓልን በመተሳሰብ እንዲያሳልፉ ቤተክርስቲያኗ ጥሪ አደረገች

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን  ጠቅላይ ጽህፈት ቤት በዛሬው ዕለት በሠጠው መግለጫ  ምዕመናን የመስቀል በዓልን በመተሳሰብ ማሳለፍ እንዳለባቸው ጥሪ…

በአዲስ አበባ በተከሰተው ግጭት 28 ሰዎች መሞታቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ

ከመስከረም 2 እስከ መስከረም 7/2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ በተከሰተው ግጭት 28 ሰዎች መሞታቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ…

11ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በዓል በጥር ወር የመጀመሪያ ሳምንት ይከበራል

11ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በዓል በጥር ወር የመጀመሪያ ሳምንት የዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን  በጠበቀ መልኩ በመላ አገሪቱ የሚከበር …

የሐዋሳ ከተማ ፖሊስ ህብረተሰቡ ስጋት ለመፍጠር በሚደረጉ ሙከራዎች ሳይደናገር አከባቢውን በንቃት እንዲጠብቅ አሳሰበ

በሐዋሳ ከተማ ስጋት ለመፍጠር ሙከራዎች እየተደረጉ በመሆኑ ህብረተሰቡ ተረጋግቶ አከባቢውን በንቃት ሊጠብቅ እንደሚገባ የሀዋሳ ከተማ ፖሊስ…

ኦዴፓ ያሳለፋቸውን ውሳኔዎች በመደገፍ የአዳማ ከተማ ነዋሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

በሀገሪቷ የተጀመረውን ለውጥ ከግብ ለማድረስ ከኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) ጎን በመሆን የበኩላቸውን አስተዋፅኦ ለማድረግ መዘጋጀታቸውን የአዳማ…

11 ሺህ 902 የቡራዩ ተፈናቃዮች ወደ መኖሪያ ቀያቸው ተመለሱ

ከቡራዩ ተፈናቅለው ከነበሩት 15 ሺህ 86 ዜጎች መካከል በተፈጠረው መረጋጋት 11 ሺህ 902 የሚሆኑት ወደ መኖሪያ…