ጠ/ሚ አብይ አህመድ የቡልቡላና ሻሸመኔ ከተማ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን ገበኙ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በቡልቡላና ሻሸመኔ ከተማ የሚገኙ የአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

የኢትዮጵያና የግብፅ ግንኙነት ወደ አዲስ ምዕራፍ መሸጋገሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር  ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ በኢትዮጵያ የስራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን የግብፅ አምባሳደር አቡበከር ሄፍኒ ማህሙድን በጽህፈት…

አስተዳደሩ ለዓመታት ታጥረው የተቀመጡ ከ4 ነጥብ 1 ሚሊየን ካሬ ሜትር በላይ መሬት ውል እንዲቋረጥ ወሰነ

ከ1997 ዓመተ ምህረት ጀምሮ ታጥረው የቆዩ 154 ቦታዎች 4 ሚሊየን 126 ሺህ 423 ካሬ ሜትር መሬት…

ኢሕአፓ ከ40 አመታት በላይ የውጪ አገር ቆይታ በኋላ ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገባ

የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ከ40 አመታት በላይ የውጪ አገር ቆይታ በኋላ ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ…

ከቡራዩና አካባቢው የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደቀያቸው ለመመለስ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ

ከቡራዩና አካባቢው የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደቀያቸው ለመመለስ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የከተማዋ አስተዳደር ገለጸ፡፡ የቡራዩ ከተማ ከንቲባ አቶ ሰለሞን…

በቡራዩ ግጭት ህይወት በማጥፋትና ዝርፊያ በመፈፀም የተጠረጠሩ ከ200 በላይ ግለሰቦች ዛሬፍርድ ቤት ቀርበዋል

የአዲስ አበባ ፖሊስና የኦሮሚያ ፖሊስ በቡራዩ ከተማና አካባቢዋ በደረሰው የሰው ህይወት መጥፋት የአካል ጉዳት፣ ዘረፋና ንብረት…