በካርቶን የታሸገ 3 ሚሊየን 5መቶ ሺህ የኢትዮጵያ ብር እና 61 ሺህ 400 የአሜሪካ ዶላር ተያዘ

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የክትትልና ኦፐሬሽን ዲቪዚዮን አባላት ለክፍሉ በደረሰ ጥቆማ መሰረት ከሁለት የውጭ ሀገር ዜጎችና…

መንግስት የህግ የበላይነት የማረጋገጥ ህገ-መንግሥታዊ ኃላፊነቱን ይወጣል- መንግስት

መንግስት በኢትዮጵያ የህግ በላይነትን ለማስከበር ከመቼውም ጊዜ በበለጠ እንደሚሰራ አስታውቋል፡፡ የህግ የበላይነት ባልተረጋገጠበት ሁኔታ መላው ኢትዮጵያውያን…

ኦዴፓ በቃላት ብቻ ሳይሆን በተግባር የታደሰ ድርጅት ነው – ዶክተር አብይ አህመድ

የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ( ኦዴፓ)  በቃላት  ብቻ ሳይሆን  በተግባርም  የታደሰ  ድርጅት  መሆኑን  የድርጅቱ  ሊቀመንበር  ዶክተር አብይ  አህመድ …

የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ድርጅታዊ ጉባዔውን ባለ ዘጠኝ ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት አጠናቀቀ

ኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) 9ኛውን ድርጅታዊ ጉባዔ ባለ ዘጠኝ ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት አጠናቀቀ። ከእሮብ ጀምሮ በጅማ…

የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የማይዳሰሱና የሚዳሰሱ ቅርሶችን ለአለም ለማስተዋወቅ እየሰራ ነው

የኢፌድሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር በኢትዮጽያ የሚገኙ የተለያዩ የማይዳሰሱና የሚዳሰሱ ቅርሶችን ለአለም ለማስተዋወቅ እየሰራ ይገኛል፡፡ በየአመቱ መስከረም…

ኦዴፓ የፓርቲውን ሊቀመንበር እና ምክትል ሊቀመንበር መረጠ

የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) ዝያካሄደ ባለው  9ኛው ድርጅታዊ ጉባዔ የፓርቲውን ሊቀመንበር እና ምክትል ሊቀመንበር መርጧል። ፓርቲው…