በኦሮሞ ህዝብ ስም የተደራጁ ፓርቲዎች ለህዝብ ተጠቃሚነት በአንድነት መስራት ይጠበቅባቸዋል- ር/መስተዳድር ለማ መገርሳ

በኦሮሞ ህዝብ ስም የተደራጁ የተለያዩ የፓለቲካ ፓርቲዎች የተጀመረውን ለውጥ በማስቀጠል በአንድነት መስራት እንዳለባቸው የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ…

ምክር ቤቱ የህግ የበላይነትን ለማስጠበቅ በሙሉ ዝግጅትና አቋም ላይ መሆኑን አስታወቀ

የኢትዮጵያ መንግስት የህግ የበላይነትና የዜጎችን ደህንነት የማስጠበቅ ሃላፊነቱን ለመወጣት የማያዳግም ህጋዊ እርምጃ ለመውሰድ በሙሉ ዝግጅትና አቋም…

ወደተሻለ አሸናፊነት ለመሸጋገር ሌሎች ብሄር ብሄረሰቦችን በማቀፍ በጋራ ልንሰራ ይገባል- የኦህዴድ/ኢህአዴግ ሊቀመንበር ዶ/ር አብይ አህመድ

የኦህዴድ/ኢህአዴግ ሊቀመንበር እና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በ9ኛው የኦህዴድ ድርጅታዊ ጉባኤ ላይ ካስተላለፉት መልዕክት…

የኢትዮጵያ መንግስትና የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጪ ግንባር /ኦብነግ/ በአስመራ ውይይት አደረጉ

የኢትዮጵያ መንግስትና የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጪ ግንባር /ኦብነግ/ በአስመራ ውይይት አደረጉ፡፡ በኢፌዴሪ ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት…

9ኛው የኦህዴድ ድርጅታዊ ጉባኤ ተጀመረ

9ኛው የኦህዴድ ድርጅታዊ ጉባኤ በዛሬው  ዕለት በጅማ ከተማ ተጀመረ። በጅማ ከተማ የተጀመረው ጉባዔ ‘‘የላቀ ሃሳብ ለተሻለ…

የአዲስ አበባ የቧንቧ ውኃ አልተበከለም

በአዲስ አበባ ከተማ “የቧንቧ ውሃ ተበክሏል እንዳትጠጡ” በሚል በማህበራዊ ድረ ገጾች የሚናፈሰው መረጃ ሀሰት መሆኑንና የከተማዋ…