በአዲስ አበባ በአንዳንድ አካባቢዎች የደረሰውን አደጋ በመቃወም የተቃውሞ ሰለፍ ተካሄደ

በአዲስ አበባ  በቡራዩ ፣ በከታና ሌሎች አካባቢዎች ላይ ሰሞኑን  በዜጎች ላይ የደረሰውን  የግድያ አደጋ   በመቃወም  የተለያዩ …

በቡራዩና አካባቢው ለንጹሃን ሞትና ንብረት ውድመት ተጠያቂ ናቸው ተብለው የተያዙ ተጠርጣሪዎች ቁጥር 200 ደረሰ

በቡራዩና አካባቢው የሰው ህይወት በማጥፋትና ንብረት በማውደም ተጠርጥረው የተያዙ ግለሰቦች ቁጥር 200 መድረሱን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን…

የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የባቡር ጉባኤ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው

የመጀመሪያው  የኢትዮጵያ የባቡር ጉባኤ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው፡፡  የመጀመሪያው  የኢትዮጵያ ጉባኤው ከመስከረም 7 እስከ 8 የሚካሄድ…

በጅማ ከተማ የሚካሄደው 9ኛው የኦህዴድ ድርጅታዊ ጉባኤ ዝግጅት ተጠናቋል

ከነገ በስትያ በጅማ ከተማ የሚካሄደው 9ኛው የኦህዴድ ድርጅታዊ ጉባኤ ዝግጅት መጠናቀቁን አስታወቀ ።  የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይና ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የሳውዲ አረቢያን ከፍተኛ ሽልማት ተሸለሙ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እና የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የሳውዲ አረቢያን ከፍተኛ የሜዳልያ ሽልማት ተሸለሙ…

ም/ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በቡራዩና አሸዋ ሜዳ አካባቢ በሰዎች ላይ በደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

በቡራዩ አሸዋ ሜዳ ባለፉት ሁለት ቀናት በሰዎች ህይወት ላይ በደረሰው ጉዳት ማዘናቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል…