ህዝብን ከህዝብ ለማጋጨት እና የከተማዋን ፀጥታ ለማደፍረስ የሚንቀሳቀስ ማንኛውንም ኃይል የከተማ አስተዳደሩ አይታገስም – ኢ/ር ታከለ ኡማ

ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ህዝብን ከህዝብ ለማጋጨት እና የከተማዋን ጸጥታ ለማደፍረስ የሚንቀሳቀስ ማንኛውንም ኃይል የከተማ…

የኢህአዴግ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን ጀመረ

የኢህአዴግ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን መጀመሩን አስታወቀ፡፡ እንደ ጽሕፈት ቤቱ መግለጫ ስብሰባው ባለፈው ሳምንት በኢህአዴግ ስራ…

በወጣቶች መካከል እየተፈጠረ ያለውን ግጭትና ህገ ወጥ ተግባር ከዚህ በኋላ እንደማይታገስ የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ

ወደ ሀገር ቤት የሚገቡ የድርጅት አመራሮችን ለመቀበል በሚደረግ ቅድመ ዝግጅት ላይ በወጣቶች መካከል እየተፈጠረ ያለውን ግጭትና…

የአፍሪካ ህብረት አሠራርና መዋቅር እንዲሻሻል ኢትዮጵያ ቁርጠኛ መሆኗ ተገለጸ

የአፍሪካ ህብረት የአሰራር እና የመዋቅር የማሻሻያ ተግባራዊ እንዲሆን ኢትዮጵያ  ቁርጠኛ መሆኗን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር…

በፍታብሄር ጉዳዮች ክርክር ከመገባቱ በፊት ባለ ጉዳዮች በፍላጎቸው ስምምነት የሚያደርጉበት አሰራር ሊተገበር ነው

በፍታብሄር ጉዳዮች ወደ ክርክር ከመገባቱ በፊት ባለ ጉዳዮች በፍላጎቸው ስምምነት የሚያደርጉበት አሰራር በዚህ ዓመት ሊተገበር መሆኑ…

የምስራቅ አፍሪካ አገራት የሰላም ትብብር የአገራቱን ዜጎች የሰቆቃ ህይወት መቀየር የሚችል ነው

የምስራቅ አፍሪካ  አገራት  እያደረጉ ያሉት  የሰላም  ትብብር  የተለያዩ የአገራት  ዜጎችን ህይወት  ለመቀየር  የሚችል  ነው። የምስራቅ አፍሪካ …