ፍርድ ቤቱ በኢትዮጵያ ሲቪል አቬይሽን ዘጠኝ ተጠርጣሪዎች ላይ የሰባት ቀን ጊዜ ፈቀደ

መርማሪ ፖሊስ በኢትዮጵያ ሲቪል አቬይሽን ዘጠኝ ተጠርጣሪዎች ላይ ከጠየቀው የ14 ቀን ጊዜ ውስጥ ፍርድ ቤቱ የሰባት…

ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ከቻይና ባለሀብቶች ጋር ተወያዩ

ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ በቻይና ጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ብሔራዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሳን ሩዢ ከሚመራው የቻይና ባለሃብቶች…

በአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የሚመራ ልዑክ ነገ ወደ ኤርትራ ያቀናል

በአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ የሚመራ ልዑክ ነገ መስከረም 03/2011 ወደ ኤርትራ እንደሚያቀና የክልሉ ኮሙኒኬሽን…

የዓለም ገንዘብ ድርጅት ልዑክ የሀገሪቱን ዓመታዊ ኢኮኖሚ ለመገምገም አዲስ አበባ ገባ

የዓለም ገንዘብ ድርጅት (አይ.ኤም.ኤፍ) ልዑክ የሀገሪቱን የአውሮፓውያኑ የ2018 ዓመታዊ ኢኮኖሚ ግምገማ ለማድረግ አዲስ አበባ ገብቷል። በሚስተር…

የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር በፈቃዳቸው ሀላፊነታቸውን ለቀቁ

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር በላቸው መኩሪያ በገዛ ፈቃዳቸው ሀላፊነታቸውን መልቀቃቸው ተገለፀ። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የህዝብ…

የአማራ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝና የጋምቤላ ክልሎች ከ3 ሺህ 550 በላይ ለሚሆኑ የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረጉ

የአማራ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና የጋምቤላ ክልሎች ከ3 ሺህ 550 በላይ ለሚሆኑ የህግ ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጋቸውን አስታወቁ።…