ቤተ ክርስቲያኗ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ላመጡት እርቅና ሰላም ልዩ ሽልማት አበረከተች

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በኢትዮጵያና ኤርትራ…

ተመድ በኢትዮጵያ አማካኝነት በጅቡቲና በኤርትራ መካከል የተደረሰውን ስምምነት አደነቀ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በኢትዮጵያ አማካኝነት በጅቡቲ እና በኤርትራ መካከል የተደረሰውን ስምምነት አድነቀዋል፡፡…

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዎስ የመኖሪያ ቤት ቁልፍ አስረከቡ

 ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዎስ የመኖሪያ ቤት ቁልፍ አስረከቡ። ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር…

አርበኞች ግንቦት 7 ሰላማዊና ህጋዊ ፓርቲ የሆነው የተጀመረውን ዲሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ ለማጠናከር ነው- ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ

አርበኞች ግንቦት 7 ወደ ሰላማዊና ህጋዊ ፓርቲነት የመጣው በሀገሪቱ የተጀመረውን ዲሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ ለማጠናከር መሆኑን የድርጅቱ…

የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ሀገራዊ ለውጡን ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ በመምከር ስብሰባውን አጠናቀቀ

የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በቅርቡ በሚካሄደው 11ኛው ድርጅታዊ ጉባኤና ሀገራዊ ለውጡን ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ በመምከር መደበኛ…

አዲሱን ዓመት ስንቀበል ጠንካራ አገር ለመፍጠር ያሳያነውን ተነሳሽነት ወደ የላቀ ደረጃ ማሸጋገር ይገባል -ጽህፈት ቤቱ

አዲሱን ዓመት ስንቀበል የተሻለች ጠንካራ አገር ለመፍጠር ያሳየነውን ተነሳሽነት ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገር እንደሚገባ የመንግሥት ኮሚኒኬሽን…