አዲሱን ዓመት ስንቀበል ጠንካራ አገር ለመፍጠር ያሳያነውን ተነሳሽነት ወደ የላቀ ደረጃ ማሸጋገር ይገባል -ጽህፈት ቤቱ

አዲሱን ዓመት ስንቀበል የተሻለች ጠንካራ አገር ለመፍጠር ያሳየነውን ተነሳሽነት ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገር እንደሚገባ የመንግሥት ኮሚኒኬሽን…

የኢትዮጵያ ቄራዎች ድርጅት የአዲስ ዓመት በዓልን አስመልክቶ ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ቄራዎች ድርጅት መጪውን የዘመን መለወጫ በዓል አስመልክቶ ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ህብረተሰቡ ህገወጥ እርድ የሚያስከትለውን …

የአዲስ ዓመት የበጎ አድራጎት ተግባራት እንደ ባህል ተቆጥረው ሊቀጥሉ ይገባል -ምክትል ጠቅላይ ሚኒስቴር አቶ ደመቀ መኮንን

መጪውን አዲስ አመት ምክንያት በማድረግ የተጀመሩ የበጎ አድራጎት ተግባራት እንደ ባህል ተቆጥረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ የኢፌዴሪ ምክትል…

የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከዛሬ ጀምሮ ስብሰባውን ያደርጋል

የኢሕአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከጳጉሜ ሦስት /2010/ ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰበሰብ የኢሕአዴግ ምክር ቤት ፅ/ቤት የሕዝብና ውጪ…

“ለኢኮኖሚ ዲፕሎማሲያችን ልዩ ትኩረት እንሰጣለን”-ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ

የኢ.ፌዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ በኢትዮጵያ የስዊዘርላንድ አምባሳደር ዳንዔል ሀልን በትላንትናው እለት…

የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ዙሪያ የተረቀቀው አዋጅ ማሻሻያ ውይይት እየተደረገበት ነው

የህግ እና ፍትህ ማሻሻያ አማካሪ ጉባኤ ምክር ቤት የበጎ አድረጎት ድርጅቶች እና ማህበራት ዙሪያ ያረቀቀውን የአዋጅ…