በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነ የጳጉሜ ፌስቲቫል ተካሄደ

በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነ የጳጉሜ  ፌስቲቫል በጉለሌ እፅዋት ማዕከል ተሂዷል የፌስቲቫሉን መከፈት ያበሰሩትና የእለቱ የክብር እንግዳ የጉለሌ…

ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ራሳቸውን ማጥፋታቸውን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ

እስካሁን በተደረጉ የምርመራዎች ውጤቶች ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ራሳቸውን አጥፍተዋል ወደሚል መደምደሚያ መድረሱን የፌደራል ፖሊስ ገለጸ፡፡ የፌደራል…

እንጂነር ስመኘው በቀለ እራሳቸውን ማጥፋታቸውን ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ

  የታላቁ  ህዳሴ  ግድብ  ዋና  ሥራ አስኪያጅ  እንጂነር  ስመኘው  በቀለ እራሳቸውን   ማጥፋታቸውን  ፖሊስ  ባደረገው  ምርመራ  ማረጋገጡን …

የኦህዴድ ማእከላዊ ኮሚቴ ሲያካሂድ የነበረውን መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ አጠናቀቀ

የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት /ኦህዴድ/ ማእካለዊ ኮሚቴ ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ የነበረውን መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ…

የቤንዚን እጥረት በሥራቸው ላይ ተጽዕኖ እያሳደረ መሆኑን የደብረ ብርሃን ከተማ አሽከርካሪዎች ገለጹ

በየጊዜው እያጋጠማቸው ባለው የቤንዚል እጥረት በዕለት ተዕለት ሥራቸው ላይ ተጽዕኖ ማሳደሩን  የደብረ ብርሃን ከተማ  አሽከርካሪዎች ገለጹ።…

የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ኤጀንሲ ሊቋቋም ነው

የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ኤጀንሲ ሊቋቋም መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አቶ መለስ አለም ዛሬ…