የ2010 ዓ.ም የ10ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤት እስከ አርብ ይፋ ይደረጋል

የ2010 ዓ.ም የ10ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤት እስከ  ቀጣዩ አርብ ድረስ ይፋ እንደሚሆን የሀገር ዓቀፍ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት መሪዎች ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት መሪዎችን በቤጂንግ ተገናኝተው ውይይት አድርገዋል ። ጠቅላይ…

ኢትዮጵያ ከአውሮፓ፣ አሜሪካ፣ እስያና ኦሽንያ አገራት ጋር ለስትራቴጂያዊ ትብብር ትሰራለች

ኢትዮጵያ ከአውሮፓ፣ አሜሪካ፣ እስያና ኦሽንያ አገራት ጋር ለስትራቴጂያዊ ትብብር እንደምትሠራ  የውጭ  ጉዳይ  ሚንስቴር አስታወቀ ። ኢትዮጵያ…

ዓለም አቀፍ በረራዎችን ለማደናቀፍ የሞከሩና ያስተባበሩ ባለሙያዎች ፖሊስ በቁጥጥር ሥር አዋለ

በኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ዓለም አቀፍ በረራዎችን ለማደናቀፍ የሞከሩና የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪ ባለሙያዎችን የስራ ማቆም አድማን ሲያስተባብሩ…

2ኛው የዓለም አቀፍ የፖስታ ህብረት ኮንግረስ ልዩ ስብሰባ እየተካሄደ ነው

2ኛው የዓለም አቀፍ የፖስታ አገልግሎት ህብረት ኮንግረስ ልዩ ስብሰባ  በዛሬው ዕለት በአፍሪካ  ህብረት  አዳራሽ እየተካሄደ ነው…

ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ከአርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ ጋር ተወያዩ

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ከአርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ ጋር በጽህፈት ቤታቸዉ ተገናኝተው ተወያይተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ኢትዮጵያ…