በተጠናቀቀው በጀት አመት ስኬታማ የዲፕሎማሲ ስራ መሰራቱን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስታወቀ

በተጠናቀቀው በጀት አመት ስኬታማ የዲፕሎማሲ ስራዎች እንደተሰሩ የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ…

በመንገድ የሚጣሉ ደረቅ ቆሻሻዎች የፈሳሽ ማስወገጃ ቱቦዎችን እየዘጉ መሆናቸውን የከተማዋ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ

የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የሚያስወግዷቸው ደረቅ ቆሻሻዎች ያላግባብ መንገዶች ላይ የሚጣሉ በመሆናቸው የፈሳሽ ማስወገጃ ቦይና ቱቦዎችን…

የቬትናም ፕሬዝዳንት ለጉብኝት ነገ ኢትዮጵያ ይገባሉ

የቬትናም ፕሬዝዳንት ትራን ዳይ ኩአንግ ነገ ነሐሴ 17፣ 2010 ዓ.ም. ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ ይመጣሉ፡፡…

1,439ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በአዲስ አበባ ስታዲየም ተከበረ

1 ሺህ 439ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል  በርካታ የእምነቱ ተከታዮች በተገኙበት በአዲስ አበባ ስታድየም  በስግደት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ የኢድ አል አደሃ በዓልን በማስመልከት የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላለፉ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ የአረፋና የኢድ አል አደሀ በዓልን በማስመልከት የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላልፈዋል።…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በትምህርት ዘርፍ ሁሉን አቀፍና አካታች ማሻሻያ እንደሚያስፈልግ ገለጹ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በትምህርቱ ዘርፍ ሁሉን አቀፍና አካታች ማሻሻያ እንደሚያስፈልግ ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ የተጀመረውን ሃገር አቀፍ የትምህርት ፖሊሲ ማሻሻያ ፍኖተ ካርታ ፎረምን በንግግር ከፍተዋል። ዘርፉ የተፈለገውን ግብ ለማሳካት ሁሉን አቀፍና አካታች ማሻሻያ እንደሚያስፈልግ ጠቅላይ ሚኒስትሩ መናገራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ልዩ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፍጹም አረጋ በትዊተር ገጻቸው አስፈረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በንግግራቸው ዘርፉን የተሻለና ውጤታማ ለማድረግ ማሻሻያው እንደሚያስፈልግ ነው የተናገሩት። ከዚህ ባለፈም በቴክኖሎጅ የታገዘ አሰራር መከተል እንደሚገባም አንስተዋል። ዛሬ በተጀመረው ፎረም እስከ ፈረንጆቹ 2030 ባለው የትምህርት ማሻሻያ ፍኖተ ካርታ ላይ ውይይት የሚደረግ ሲሆን ለአምስት ቀናት እንደሚቆይም ታውቋል። በውይይቱ…