የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ዛሬ መደበኛ ስብሰባውን በማካሄድ ላይ ይገኛል። የኢህአዴግ ምክር ቤት ፅህፈት ቤት የህዝብና…

ከስድስት ወራት በኋላ ሁሉም የስኳር ፕሮጀክቶች ግንባታ ይጠናቀቃሉ- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ

ከስድስት ወራት በኋላ የሁሉም የስኳር ፕሮጀክቶች ግንባታ እንደሚጠናቀቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

የህብረተሰቡን የኤሌክትሪክ ኃይል ፍላጎት ለማርካት ከዘርፉ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ብዙ እንደሚጠበቅ ፕ/ት ዶክተር ሙላቱ ገለጹ

የህብረተሰቡን የኤሌክትሪክ ኃይል ፍላጎት ለማርካት የኤሌክትሪክ ሃይልና አቅርቦትን በማመጣጠን ሂደት ከዘርፉ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ብዙ ስራ…

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ወታደራዊ ስልጠና የወሰዱ ዕጩ ዲፕሎማቶች ተመረቁ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከሜጀር ጄነራል ሀየሎም አርአያ ወታደራዊ አካዳሚ ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ወታደራዊ ስልጠና…

ኢሶዴፓ እየወሰደ ያለውን እርምጃ እንደሚደግፉ የጂግጅጋ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ

የኢትዮጵያ ሶማሌ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢሶዴፓ) እየወሰደ ያለውን እርምጃ እንደሚደግፉ የጂግጅጋ ከተማ  ነዋሪዎች ገለጹ። ፓርቲው በቀጣይ ተከስቶ…

መንግስት የሚያራምደው ሰላምና ማህበረሰባዊ ብልጽግናን የማረጋገጥ ራዕይ ህገ ወጥነትን የማይታገስ ነው– ዶክተር ዓቢይ አህመድ

“መንግስት እንደ እሴት የሚያራምደው ነጻነት፣ ሰላምና ማህበረሰባዊ ብልጽግናን የማረጋገጥ ራዕይ ህገ ወጥነትንና አመጽን የማይታገስ ነው” ሲሉ…