የበጎ አድራጎት ሲቪክ ማህበራትና የጸረ ሽብር አዋጆች ላይ የማሻሻያ ሐሳብ ቀረበ

በኢትዮጵያ በስራ ላይ የሚገኙ ሕጎችን ለማሻሻል በቅርቡ በጠቅላይ አቃቤ ሕግ የተቋቋመው የሕግና ፍትህ ጉዳዮች አማካሪ ምክር…

ሰራዊቱን በማጠናከር አንድነትና የህግ የበላይነትን ማስፈን ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ

የመከላከያ ሰራዊትን በዘመናዊ መንገድ በማጠናከር አንድነትና የህግ የበላይነትን ማስፈን ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር…

በኦነግ ስም ዝርፊያና ህገ ወጥ ተግባራት እየተከናወኑ መሆናቸው መረጋገጡን የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አስታወቁ

በኦነግ ስም ያለግንባሩ እውቅና ዝርፊያና ህገ ወጥ ተግባራት እየተከናወኑ መሆናቸው መረጋገጡን የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ…

መከላከያ ሚኒስቴር በአዛዥነት ያሰለጠናቸውን መኮንኖች አስመረቀ

 የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር በአዛዥነት እና ስታፍ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን ከፍተኛ መኮንኖችን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በተገኙበት…

ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር በዲፕሎማሲው መስክ ስኬታማ ተግባራት ማከናወኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር በ2010 ዓ.ም በዲፕሎማሲው መስክ ስኬታማ ተግባራት ማከናወኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴር…

የአዲሰ አበባ ፖሊስ ህገወጥ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር አዋለ

በህገ-ወጥ መንገድ ወደ አዲስ አበባ የገቡ 1 ሺህ 51 ሽጉጦችንና በርካታ ጥይቶችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የፌደራል…