የረጲ ደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት እሁድ ይመረቃል

በአዲስ አበባ ከ2 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በላይ የተገነባው የረጲ ደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት የፊታችን…

የሐረሪ ከተማ ነዋሪዎች በቆሻሻ ክምር መማረራቸውን ገለጹ

በሀረሪ ከተማ የሚገኘው የቆሻሻ ክምር በወቅቱ ባለመነሳቱ ምክንያት በጤናችን እና በሥራችን ላይ ከፍተኛ ጫና እየፈጠረብን ነው…

ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገራዊ መግባባትና እርቀሰላም ዙሪያ ተወያዩ

ከ43 በላይ የሚሆኑ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የተሳተፉበት የሀገራዊ መግባባት እና የእርቀ ሰላም ውይይት መድረክ ዛሬ ተካሂዷል፡፡…

አዲሱን ዓመት ለመቀበል የበጎ አድራጎት ተግባራት ይከናወናሉ- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር

መጪውን አዲስ ዓመት ‘የአዲስ ተስፋ ቀመር’ በሚል የተለያዩ በጎ አድራጎት ተግባራትን በማከናወን እንደሚቀበል የአዲስ አበባ ከተማ…

ኮሚሽኑ ተፈናቃዮች ባሉበት ድጋፍ ስለሚሰጥ ወደ ተቋሙ በመሄድ ለወጪና እንግልት እንዳይዳረጉ አሳሰበ

የብሔራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ተፈናቃዮች ባሉበት ቦታ በመንቀሳቀስ ድጋፍ የሚሰጥ በመሆኑ ወደተቋሙ በመሄድ አላስፈላጊ…

በኢትዮጵያ የተጀመረውን የለውጥ ሂደት እንደሚደግፉ አምባሳደሮች ገለፁ

በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ የተጀመረው አገራዊ የለውጥ ሂደት የተሳካ እንዲሆን ድጋፍ እንደሚያደርጉ በኢትዮጵያ የነበራቸውን የሥራ ጊዜ ያጠናቀቁ…