በሻሸመኔ ከተማ ወንጀል ፈጽመዋል የተባሉ አካላት በቁጥጥር ስር እየዋሉ መሆኑ ተገለፀ

በሻሸመኔ ከተማ ባለፈው እሁድ የኦኤምኤን ስራአስኪያጅና የፖለቲካ ተንታኝ የሆነውን ጃዋር መሐመድ የአቀባበል ሥነስርዓት ላይ ወንጀል ፈጽመዋል…

የቦሌ ክፍለ ከተማ የልማት ተነሺዎች ተለዋጭ ቦታ ባለማግኘት መጉላላታቸውን ገለጹ

በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 በተለምዶ ወጂ ስላሴ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚኖሩ የልማት ተነሺዎች ተለዋጭ…

አርሶ አደሩን ወደ ዘመናዊ የአመራረት ዘዴ ለማሸጋገር ምሁራን በዕውቀታቸው መደገፍ እንደሚጠበቅባቸው ተገለጸ

አርሶ አደሩን ወደ ዘመናዊ የአመራረት ዘዴ ለማሸጋገር የሚደረገውን ጥረት ምሁራን በዕውቀታቸው መደገፍ እንደሚጠበቅባቸው ተገለጸ፡፡ በግብርናው ዘርፍ…

ዶክተር ወርቅነህ ከጅቡቲ ፕሬዝዳንት ጋር ተወያዩ

የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከጂቡቲ ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ ጋር ተወያዩ። ዶክተር  ወርቅነህ…

በምስራቅ ሐረርጌ በሰላማዊ ሰዎች ላይ በተፈጸመ ጥቃት የ41 ሰዎች ህይወት አለፈ

በምስራቅ ሐረርጌ ዞን መዩ ሙሉቄ ወረዳ በታጣቂዎች በተከፈተ ተኩስ የ41 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 20 ሰዎች ላይ…

የጣና ሐይቅ ዳርቻ ወደቦች በ400 ሚሊየን ብር ሊገነቡ መሆናቸው ተገለጸ

የጣና ሐይቅ ዳርቻ ወደቦች በ400 ሚሊየን ብር ሊገነቡ መሆናቸውን የጣና ሐይቅ ትራንስፖርት ድርጅት አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ ዋና…