ኢትዮጵያ እና እንግሊዝ የ115 ሚሊዮን ፓውንድ የድጋፍ ስምምነት አደረጉ

ኢትዮጵያ እና እንግሊዝ የ115 ሚሊዮን ፓውንድ የድጋፍ ስምምነት አድርገዋል፡፡ ድጋፉም ለኢንዱስትሪ ልማት እና የታክስ ስርዓትን ለማሻሻል…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የእንግሊዝ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት ኃላፊዋን አነጋገሩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከእንግሊዝ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት ኃላፊዋ ፔኒ ሞርዳንት ጋር ተወያዩ። ድርጅቱ…

በጌድኦና ጉጂ ዞኖች ያሉ ተፈናቃዮችን ወደ ቀያቸው ለመመለስ በሚደረገው ጥረት የህብረተሰብ ተሣትፎ ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ

በጌድኦ እና ጉጂ ዞኖች ያሉ ተፈናቃዮችን ወደ አካባቢያቸው እንዲመለሱ በሚደረገው ጥረት የህብረተሰብ ተሣትፎ ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ፡፡…

ኦነግ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በሰላማዊ መንገድ አገር ውስጥ ገብቶ መንቀሳቀስ የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በሰላማዊ መንገድ ወደ አገር ውስጥ ገብቶ መንቀሳቀስ የሚያስችለውን ስምምነት…

ኦህዴድ የደረሰበትን የትግል ምዕራፍ የሚያመላከት የስያሜና መለያ ፕሮፖዛሉን ለውይይት አቀረበ

የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) አሁን የደረሰበትን የትግል ምዕራፍ የሚያመላከት ስያሜና መለያ በማስፈለጉ ስያሜውን ወደ ኦሮሞ…

ወጣቶች በተረጋጋ መንፈስ በአገር ግንባታ ላይ እንዲያተኩሩ ከመንግስት ጎን ሆነን እንደግፋለን – አቶ ጀዋር መሐመድ

ወጣቶች በተረጋጋ መንፈስ አገር ግንባታ ላይ እንዲያተኩሩ ከመንግስት ጎን በመሆን እንደሚያበረታቱ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ ዋና ዳይሬክተር…