ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለሚሰማሩ 1 ሺህ ወጣቶች ገለፃ አደረጉ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለሚሰማሩ 1 ሺህ ወጣቶች በዛሬው…

በአንበሳ ባንክ ያለበቂ ጥንቃቄ ሲንቀሳቀስ የተገኘ ገንዘብ መያዙን ፖሊስ አስታወቀ

በአንበሳ ባንክ ያለበቂ ጥንቃቄ በአፋር ክልል ሲንቀሳቀስ የተገኘ ከ17 ሚሊዮን በላይ ብር መያዙን ፖለስ አስታወቀ፡፡ ችግሩ የተፈጠረው…

በነሐሴ ወር የነዳጅ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል-ንግድ ሚኒስቴር

በነሐሴ ወር የነዳጅ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል የንግድ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ዛሬ ለኢዜአ በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው ከነሐሴ…

በኢትዮጵያ ሱማሌ የጸጥታ አካሉ መግባት መረጋጋትን እየፈጠረ ነው—የጎሳ መሪዎች ሰብሳቢ

የፀጥታ አካሉ በኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል መግባት በመጀመሩ  መረጋጋት እየፈጠረ መሆኑን የክልሉ የጎሳዎች ሰብሳቢ ገራድ ኩልሚዬ ገራድ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሱዳን መንግስት ባለስልጣናት ጋር ተወያዩ

የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሱዳን መንግስት ባለስልጣናት ጋር ካርቱም ውስጥ ተወያዩ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

የአገር መከላከያ ሰራዊትና የፌዴራል ፖሊስ በሱማሌ ክልል የተፈጠረውን ሁከት ለማረጋጋት ወደ ክልሉ አንዲገቡ መንግስት ትዕዛዝ ሰጠ

የአገር መከላከያ ሰራዊትና የፌዴራል ፖሊስ በሱማሌ ክልል የተፈጠረውን ሁከት የማረጋጋት ኃላፊነት እንዲወጣ መንግስት ትዕዛዝ ሰጠ። የመንግስት…