በጅግጅጋ ከተማ እየደረሰ ያለዉ ጥቃት አሳሳቢ መሆኑ ተገለፀ

በኢትዮጲያ ሶማሌ በጅግጅጋ ከተማ እየደረሰ ያለዉ ጥቃት አሳሳቢ መሆኑን በክልሉ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት…

ምርጫ ቦርድ ኢዴፓን በህገ-ወጥ መንገድ እያፈረሰ መሆኑን የፓርቲው አባላት ገለጹ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ኢዴፓን በህገ-ወጥ  መንገድ ያፈረሰ መሆኑን የፓርቲው ብሔራዊ ምክር ቤት አባላት ተናግረዋል፡፡ የኢትዮጵያውያን …

በድሬዳዋ ከተማ በተፈጠረ ሁከት የስድስት ሰዎች ህይወት አለፈ

በድሬደዋ ከተማ በተፈጠረው ሁከት የስድስት ሰዎች ህይወት ማለፉን የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ የሁከቱ ምክንያት…

ቤተክርስቲያኗ በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የተፈጸመውን ድርጊት አወገዘች

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከሰሞኑ በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የተፈጸመውን ድርጊት አወገዘች። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ…

በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁና በርዕሰ መስተዳድር ለማ መገርሳ የሚመራ ልዑክ ወደ አስመራ አቀና

በኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ እና የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ የሚመራው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ለሚሰማሩ ወጣቶች በነገው ዕለት ገለፃ ይሰጣሉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ለሚሰማሩ ወጣቶች በነገው ዕለት ነሐሴ 1/2010…