በሰበታ ከተማ የመልካም አስተዳደር ችግርን ለመፍታት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደገፈ ሥርዓት እየተዘረጋ ነው

በሰበታ  ከተማ  የመልካም አስተዳደር ችግርን ለመፍታት የሚያስችል በዘመናዊ ቴክኖሎጂ   የተደገፈ ሥርዓት እየተዘረጋ መሆኑን  የሰበታ  ከተማ  አስተዳደር…

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሲኖዶስ አንድነትን ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል

አራተኛው ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዮስ ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውንና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሲኖዶስ አንድነትን የተለያዩ…

ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ

በውጭ አገር የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆናቸውን ኢትዮ-ዲያስፖራ ኮሙዩኒኬሽን አስታወቀ።…

ሁላችንም ደስ ብሎናል” – ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አራተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ወደ ኢትዮጵያ መመለስን አስመልክቶ በመንበረ ፀባኦት…

በወታደራዊ ስነምግባር ጥሰትና በኩብለላ ለተከሰሱ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ምህረት ተደረገ

በወታደራዊ ስነ ምግባር ጥሰትና ኩብለላ ወንጀሎች ለተከሰሱ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ምህረት ማድረጉን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ…

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ አዲስ አበባ ገቡ

አራተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ አዲስ አበባ ገቡ። ብፁዕ ወቅዱስ…