ምርጫውን ዴሞክራሲያዊ ለማድረግ የፖለቲካ ምህዳሩን የማስፋት ሥራ እየተከናወነ ነው- ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ

 ከሁለት ዓመት በኋላ የሚካሄደው ሀገር አቀፍ ምርጫ ዴሞክራሲያዊ እንዲሆን የፖለቲካ ምህዳሩን የማስፋት ስራ እየተከናወነ መሆኑን የኢፌዴሪ…

የኢንጂነር ስመኘው በቀለ የቀብር ስነ ስርዓት በቅድስት ስላሴ ካቴድሪያል ቤተክርስቲያን ተፈፀመ

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ዋና ስራ አስኪያጅ የኢንጂነር ስመኘው በቀለ የቀብር ስነ ስርዓት በቅድስት…

በባሌ ጎባ ተፈጥሮ የነበረው ግጭት በእርቀ ሰላም ተጠናቀቀ

አሳሳቾች በፈጠሩት ችግር ሰሞኑን በባሌ ጎባ ከተማ የነበረው ግጭት እርቀ ሰላም በማውረድ ተጠናቋል፡፡ በእርቀ ሰላሙ ላይ…

የኢትዮጵያን ማሻሻያ የአለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም ይደግፋል- ክሪስቲን ላጋርድ

የኢትዮጵያ እያካሄደች  ያለውን ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ማሻሻያዎች እንደሚደግፍ የዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም  አስታወቀ ። የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር…

የኢትዮ-ኤርትራን ግንኙነት አስመልክቶ በመቀሌ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሔደ ነው

በኢትዮጵያና ኤርትራ ህዝቦች መካከል የተጀመረውን ሰላም በመደገፍ  የመቀሌ ከተማና አከባቢው ህዝብ  ሰላማዊ ሰልፍ እያካሔደ ነው። በርካታ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ከአሜሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ማይክ ፔንስ ጋር ተወያዩ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የአሜሪካውን ምክትል ፕሬዚዳንት ማይክ ፔንስን በዋይት ሀውስ አግኝተው ተወያዩ። በውይይታቸው…