የኢህአዴግ ምክር ቤት በኢንጂነር ስመኘው በቀለ ሞት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገለጸ

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ማናጀር ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ከዚህ ዓለም በሞት በመለየታቸው  የኢህአዴግ ምክር…

የህዳሴ ግድቡ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ስመኘው በቀለ በመስቀል አደባባይ ሞተው ተገኙ

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ስመኘው በቀለ በመስቀል አደባባይ ሞተው ተገኝተዋል፡፡ የኢንጂነር ስመኘው…

የተባበሩት አረብ ኢሚሬተስ ለተፈናቃዮች መጠለያ ልትገነባ ነው

 የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ የቀይ ጨረቃ ማኅበር በኢትዮጵያ ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚውል መጠለያ ለመገንባት ከመንግሥት ጋር የመግባቢያ ሥምምነት…

በአገሪቷ አንዳንድ ማረሚያ ቤቶች መለቀቅ አለብን በሚል ሕገ ወጥ እንቅስቃሴ ማድረግ ተቀባይነት የለውም- መንግስት

በአገሪቷ አንዳንድ ማረሚያ ቤቶች መለቀቅ አለብን በሚል ሕገ ወጥ እንቅስቃሴ ማድረግ ተቀባይነት የሌለው በመሆኑ ታራሚው ሕግና…

የተፋሰስ ልማትና የአፈር እቀባ ስራዎች ከጎርፍና ተያያዥ ስጋቶች እንዲላቀቁ እያደረገ ነው – የደሴና ድሬዳዋ ነዋሪዎች

የተራቆቱ ተራራማ አካባቢዎች ላይ ባከናወኗቸው የተፋሰስ ልማትና የአፈር እቀባ ስራዎች ተራሮቹ እንዲያገግሙ በማድረጋቸው ሰርተው ከመጠቀም ባለፈ…

በህገወጥ መንገድ ከአገር ሊወጣ የነበረ 10ሺህ ዶላር በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተያዘ

በህገወጥ መንገድ ከሃገር ሊወጣ የነበረ 10ሺህ የአሜሪካን ዶላር በቁጥጥር ስር መዋሉን የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን አስታወቀ።…