የጂማ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ሙያተኞች የትርፍ ሰዓት ክፍያ ዘገየብን ሲሉ ቅሬታቸውን ገለጹ

የጂማ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ሙያተኞች የትርፍ ሰዓት ክፍያ ሳይፈጸም ከአራት ወራት በላይ በማስቆጠሩ የተሰማቸውን ቅሬታ ገልጸዋል፡፡…

በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ሰሞኑን ተከስቶ የነበረው የፀጥታ ችግር መርገቡ ተገለጸ

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አጋዶ ሚጢ ወረዳ ሰሞኑን ተከስቶ የነበረው የፀጥታና ያለመረጋጋት ችግር ረግቦ ወደ አንጻራዊ ሰላምና…

ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የሥራ አመራር ቦርድ አባላትን ሹመት አፀደቀ

የህዝብ ተወካዮች  ምክርቤት  በዛሬው ዕለት ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የኢትዮጵያ ፕሬስ  ድርጅትን የሥራ  አመራር ቦርድ ሰብሳቢና  አባላትን…

ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ 2 ሺህ ከሚበልጡ የደኢህዴን ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያዩ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ደኢህዴን/ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ውይይት…

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ የትጥቅ ትግል በጊዜያዊነት ለማቆም መወሰኑን አስታወቀ

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ የሚያካሂደውን የትጥቅ ትግል “በጊዜያዊነት ለማቆም ውሳኔ ላይ ደርሻለሁ” ሲል አስታወቀ። ንቅናቄው ትናንት…

የኢትዮ-ኤርትራን ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነቱን ማጠናከር ያስፈልጋል- የባድመ ከተማ ነዋሪዎች

የኢትዮ-ኤርትራን ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነቱን ማጠናከርና የሰላም ውይይት መጀመር ወሳኝ መሆኑን አስተያየታቸውን…