ህብረተሰቡ ግጭት ማስነሳት ለሚሹ አካላት ተባባሪ እንዳይሆን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ጠየቁ

ህብረተሰቡ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ግጭት ለማስነሳት ለሚፈልጉ አካላት ተባባሪ እንዳይሆን  ጠቅላይ  ሚንስትር ዶክተር አብይ ጠየቁ ።…

በአዲስ አበባ የኤርትራ ኢምባሲ በይፋ ተከፈተ

በአዲስ  አበባ  የሚገኘው  የኤርትራ  ኢምባሲ  የኢትዮጵያና የኤርትራ  መሪዎች  በተገኙበት  በዛሬው  ዕለት በተካሄደ  ደማቅ ሥነ ሥርዓት  በይፋ …

በፍቅርና በሰላም ስንደመር ዛሬን ብቻ ሳይሆን ነገን መስራት እንችላለን —ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ

በፍቅርና በሰላም ስንደመር ዛሬን ብቻ ሳይሆን ነገን መስራት እንችላለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተናገሩ።…

“የኢትዮጵያና ኤርትራን ሰላምና የጋራ ልማት ማንም ኃይል እንዲፈታተነው አንፈቅድም” ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ

“በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል የተፈጠረውን ሰላምና የሚታሰበውን የጋራ ልማት ማንም ኃይል አንዲፈታተነው አንፈቅድም” ሲሉ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያሰ…

የኢትዮ-ኤርትራ ግንኙነትን ለማጠናከር ታሪካዊ ሥራ እየተሠራ ነው- ፕሬዚደንት ኢሳያስ

የኤርትራ  ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ  በኢትዮ-ኤርትራ  ግንኙነት ለማጠናከር  ታሪካዊ ሥራ  እየተሠራ  መሆኑን  ተናገሩ ። ፕሬዚደንቱ ኢሳያስ በእሳቸው…

በሶማሌና ኦሮሚያ አዋሳኝ የተፈናቀሉ ዜጎችን በዘላቂነት ለመቋቋም የሚያስችል ድጋፍ እየተደረገ ነው

ከሱማሌና ከኦሮሚያ ክልሎች ወሰን አካባቢ በተፈጠረው ግጭት የተፈናቀሉ ዜጎችን በዘላቂነት ለማቋቋም የሚያስችል ድጋፍ እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ።…