ዶክተር አብይ አህመድ ወደ ሥልጣን ከመጡ በኋላ የላቀ የውጭ ግንኙነትና ዲፕሎማሲ ሥራ ተከናውኗል

ዶክተር አብይ አህመድ የጠቅላይ ሚንስትርነትን ኃላፊነት ተረክበው ማገልገል ከጀመሩበት ባሉት የ100 ቀናት ውስጥ አገሪቱ የላቀ የውጭ…

የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) መቶ ቀናት

1. ውስጣዊ መረጋጋትን ከመፍጠር አኳያ ጠ/ሚ/ር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ወደ ስልጣን የመጡበት ወቅት በሁሉም ረገድ እጅግ…

የአማራ ክልል ምክር ቤት 10ኛ መደበኛ ጉባኤን በባህር ዳር እየተካሄደ ነው

የአማራ ብሄራዊ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባኤ በባህር ዳር…

ዶክተር አብይ አህመድ ባለፉት 100 ቀናት በሰሩ ስራዎች የብሔራዊ መግባባት መፈጠሩ አስደስቶናል- የአዳማ ከተማ ነዋሪዎች

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ባለፈት 100 ቀናት በሀገሪቱ በሰሩ የሰላምና ፀጥታ ስራዎች የብሔራዊ መግባባት…

በክረምት ትምህርት መርሐግብር ከ45 ሺህ በላይ የትምህርት ባለሙያዎች ስልጠና ይገባሉ

በያዝነው የክረምት ትምህርት መርኃግብር ከ45 ሺህ በላይ መምህራን፣ ርዕሰ መምህራንና ሱፐርቫይዘሮች ስልጠና እንደሚጀምሩ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።…

የድንበር አለመግባባቱን በዘላቂነት ለመፍታት የትግራይ ክልል መንግስትና ህዝብ ከኤርትራ ህዝብ ጎን ይቆማል

የኢትዮ-ኤርትራ የድንበር ግጭትን በዘላቂነት ለመፍታት በሚደረገው ሁሉን አቀፍ ጥረትን ለመደገፍ የትግራይ ክልላዊ መንግስት እና የትግራይ ህዝብ…