ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለአገራቸው አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ የሚያስችል ሓሳብ አቀረቡ

ጠቅላይ ሚነስትር  ዶክተር አብይ አህመድ  በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለአገሪቱ  የውጭ  ምንዛሪ መጎልበትና የልማት  ሥራዎች ተገቢውን …

የ2011 ዓመት አጠቃላይ የኢፌዴሪ መንግሥት በጀት 346 ነጥብ 9 ቢሊዮን ብር ሆኖ ፀደቀ

የኢፌዴሪ መንግሥት አጠቃላይ የ2011 ዓመት  በጀት 346 ነጥብ9  ሆኖ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው  ዕለት  ፀድቋል …

በባቢሌ የተከሰተው ግጭት ተፈትቶ ወደ ቀድሞው ሰላም መመለሱ ተጠቆመ

በምስራቅ ሃረርጌ ዞን ባቢሌ ወረዳ ተከስቶ የነበረው ግጭት ተፈትቶ ወደ ቀድሞው ሰላም መመለሱን የወረዳው አስተዳደር ገልጿል፡፡…

ኃይለማሪያምና ሮማን የተባለ ፋውንዴሽን ሊቋቋም ነው

የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከባለቤታቸው ወይዘሮ ሮማን ጋር "ኃይለማርያም እና ሮማን" የተሰኘ ፋውንዴሽን ሊያቋቁሙ ነው።…

የጨፌ ኦሮሚያ 8ኛ መደበኛ ጉባዔ ከሃምሌ 2 ጀምሮ ይካሄዳል

የጨፌ ኦሮሚያ 8ኛው መደበኛ ጉባዔ ከሐምሌ 2 እስከ ሐምሌ 4 ፤2010 በአዳማ የጨፌ አዳራሽ እንደሚካሄድ ተገለጸ።…

አየር መንገዱ ኤሲኤም ከተሰኘ የጀርመኑ አውሮፕላን አምራች ኩባንያ ጋር ለመሥራት ስምምነት ፈረመ

አየር መንገዱ በአውሮፓ ሰፊ እውቅና ካለውና ኤ ሲ ኤም ከተሰኘ የጀርመኑ የአውሮፕላን የውስጥ አካላት አምራች ኩባንያ…