ሰበር ዜና;በቤንሻንጉል ጉሙዝ ከተከሰተዉ አለመረጋጋት ጋር በተያያዘ 4 የስራ ሃላፊዎች ታገዱ

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተፈጠረዉን አለመረጋጋት ለመቆጣጠር  በተደረገዉ ጥረት ሃላፊነታቸዉን በአግባቡ አልተወጡም የተባሉ 4 የስራ ሃላፊዎች ታገዱ፡፡…

ተማሪዎች ክረምቱን በልማትና አገራዊ አንድነትን በሚያጎለብቱ ስራዎች እንዲያሳልፉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ አቀረቡ

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችና ምሩቃን ክረምቱን በልማትና አገራዊ አንድነት በሚያጎለብቱ ስራዎች እንዲያሳልፉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ…

ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ በተለያዩ አካባቢዎች እየተደረገ ላለው ድጋፍ ምስጋና አስተላለፉ

 የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በተለያዩ አካባቢዎች እየተደረገ ላለው ድጋፍ የምስጋና መልእክት አስተላልፈዋል። የመልዕክታቸው ሙሉ…

ግጭት ለመቀስቀስ የሚንቀሳቀሱ ኃይሎችን ህብረተሰቡ በንቃት ሊጠብቅ ይገባል- የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በታዳጊ ክልሎች ግጭት ለመቀስቀስና ሰላምን ለማደፍረስ የሚንቀሳቀሱ ኃይሎችን ህብረተሰቡ በንቃት ሊጠብቅ…

የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት መከላከያ ጥላ እንዲነሳ ተጠየቀ

የላሊበላ  ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን ከዝናብና ፀሃይ ለመከላከል የተሠራው ጥላ እንዲነሳ  ተጠየቀ ። ለዋልታ አስተያየታቸውን የሠጡት የላሊበላ…

በሀላባ ልዩ ወረዳ በሀገሪቱ እየታዩ ያሉ ለውጦችን ለመደገፍ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

በሀላባ ልዩ ወረዳ በቁሊቶ ከተማ በሀገሪቱ እየታዩ ያሉ ለውጦችን ለመደገፍ እና ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ…