ለ16ኛው ዓለም አቀፍ የኤችአይቪ/ኤድስና አባላዘር በሽታዎች ጉባዔ ምዝገባ መራዘሙ ተገለፀ

አዲስ አበባ ጥቅምት 23/2004/ዋኢማ/ – 16ኛው ዓለም አቀፍ የኤድቪ/ኤድስና አባላዘር በሽታዎች የአፍሪካ ጉባዔ ምዝገባ መራዘሙን አዘጋጅ…

የአሜሪካ የሕጻናት አድን ድርጅት ለምግብ ዋስትና ፕሮግራሞች ማስፈጸሚያ 70 ሚሊየን ዶላር መደበ

ሀዋሳ፤ ጥቅምት 22/ 2004/ ዋኢማ/– በሶማሌና በኦሮሚያ ክልሎች በሚገኙ አምስት ወረዳዎች ለሚካሄደው የምግብ ዋስትና ፕሮግራም ማስፈጸሚያ…

ፕሬዝዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ የፓን አፍሪካ የቴክኒክ ማህበር የልዑካን ቡድንን ተቀብለው አነጋገሩ

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 22/2004/ – ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ ከፓን አፍሪካ የቴክኒክ ማኅበር መስራች ከሆኑት ፍሬድሪክ ያው…

የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣው አዋጅ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት የሚያሳድግ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 22/ 2004/ ዋኢማ/ – የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣው አዲሱ አዋጅ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት…

በኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች እየተገነባች ያለችው ኒጋት ጀልባ በመጪው ህዳር መጨረሻ ትጠናቀቃለች

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 21/2004/ዋኢማ/ – በኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች እየተገነባች ያለችው ኒጋት ጀልባ በመጪው ህዳር መጨረሻ ትጠናቀቃለች። የጣና…

ኢትዮጵያና ሶማሌላንድ በአካባቢው ሰላምና ጸጥታን የበለጠ ለማስፈን በጋራ የሚያደርጓቸውን ጥረቶች አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለጹ

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 21/2004/ዋኢማ/ – ኢትዮጵያና ሶማሌላንድ በአካባቢው ሰላምና ጸጥታን የበለጠ ለማስፈን በጋራ የሚያደርጓቸውን ጥረቶች አጠናክረው…