በሐረሪ ክልል የፀረ ወባ ዘመቻ ተካሄደ

ሐረር፤ ታህሳስ 24 2004 /ዋኢማ/ – በሐረሪ ክልል ከ55 ሺህ የሚበልጡ ነዋሪዎችን ከወባ በሽታ ለመጠበቅ የሚያስችል…

የተሻሻለው የሊዝ አዋጅ የከተማዋን የመንገድ መሠረተ ልማት ግንባታ ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋግራል

አዲስ አበባ፤ታህሳስ 24 2004 /ዋኢማ/– አዲስ የተሻሻለው የሊዝ አዋጅ የከተማዋን የመንገድ መሠረተ ልማት ግንባታ ወደ ላቀ…

በህዳሴ ግድብ ግንባታ የአባይን ወንዝ አቅጣጫ የመቀየርና ውኃው ይሄድበት የነበረውን አካባቢ የመገንባት ተግባር ይጀመራል

አዲስ አበባ፤ታህሳስ 24 2004 /ዋኢማ/– የታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በመገንባቱ ስራ ከዚህ በኋላ የአባይን ወንዝ አቅጣጫ…

በግብርናው ዘርፍ የልማት ሠራዊት በመገንባት ክልሎች ውጤታማ ስራ መስራታቸው ተገለፀ

አድስ አበባ፤ ታህሳስ 23 2004 /ዋኢማ/ – በግብርናው ዘርፍ የልማት ሠራዊት በመገንባት ረገድ ክልሎች ውጤታማ ስራ…

የዩኒቨርሲቲው የምርምር ሥራዎች ችግር ፈቺ እንደሚሆኑ ተገለጸ

አድስ አበባ፤ ታህሳስ 23 2004 /ዋኢማ/ – የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምርምር ሥራዎች አገሪቱ ካለችበት የልማት ጉዞ…

የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በወይዘሮ አበራሽ ሀይላይ የቀድሞ የትዳር አጋር ላይ የ14 አመት ፅኑ እስራት በየነ

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 21 2004 /ዋኢማ/ – የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 3ኛ ወንጀል ችሎት የበረራ አስተናጋጅ…