የሲሚንቶ ዋጋን ለማረጋጋት የተወሰዱ ተግባራት ውጤት እያስገኙ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 2/2004 (ዋልታ) የሲሚንቶ ዋጋን ለማረጋጋት መንግስት በመላው አገሪቱ የወሰዳቸው ተግባራት ከጊዜ ወደ…

የአጎዋ ጉባዔ በኢትዮጵያ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፤ ህዳር 30/2004/ ዋኢማ/-አሜሪካ ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ ሀገራት ምርቶቻቸውን ከቀረጥና ኮታ ነጻ በሆነ መልኩ…

የተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤት ሰራተኞች የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓልን በደመቀ ሁኔታ አከበሩ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 30/2004/ ዋኢማ/– የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ሠራተኞች፣ የቤተ-መንግስት ጥበቃ፣ የመከላከያ ሠራዊት አባላትና የኢትዮጵያ…

ቦይንግ 787 ድሪም ላይን አውሮፕላን ነገ አዲስ አበባ ያርፋል

አዲስ አበባ፤ ህዳር 30/2004/ዋኢማ/– ግዙፉ ቦይንግ 787 ድሪምላይን አውሮፕላን በአዲስ አበባ አለም አቀፍ አውሮፕላን አየር ማረፊያ…

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዘመናዊ የመስኖ አጠቃቀም ዘዴዎችን ለአርሶ አደሮች እያስተዋወቀ ነው

ሀዋሳ፤ ህዳር 30/2004/ዋኢማ/ – ዘመናዊ የመስኖ አጠቃቀም ዘዴዎችን ለአርሶ አደሩ ለማስተዋወቅ የሚያስችለውን ፕሮጀክት ተግባራዊ ማድረግ መጀመሩን…

በኤርትራ መንግስት ላይ የተጣለው ማእቀብ የአገሪቱ መንግስት የአካባቢውን አገራት ከማተራመስ ተግባሩ እንዲታቀብ የሚያደርግ ነው

አዲስ አበባ፤ ህዳር 29/2004/ዋኢማ/-የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኤርትራ መንግስት ላይ የጣለው ማዕቀብ የአገሪቱ መንግስት የአካባቢው አገራትን ከማተራመስ…