የአይካሳ 2011 ጉባዔ ዝግጅት የተዋጣለት መሆኑን ተሳታፊ እንግዶች ገለፁ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 28/2004/ዋኢማ/ – 16ኛው ዓለም አቀፍ የኤድስና የአባላዘር በሽታዎች 2011 “አይካሳ” ጉባዔ ዝግጅት የተዋጣለት…

ከመስቀል አደባባይ እስከ ቦሌ ቀለበት መንገድ ድልድይ አደባባይ ያለውን መንገድ አሻሽሎ ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 28/2004/ዋኢማ/ – የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን ከመስቀል አደባባይ እስከ ቦሌ ቀለበት መንገድ ድልድይ…

በኤርትራ ላይ የተጣለው ማእቀብ አለም የኢሳይያስ አፈወርቂ መንግስት በድጋሚ ፀረ ሰላም መሆኑን ያረጋገጠበት መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናገሩ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 28/2004/ ዋኢማ/ – የጸጥታው ምክር ቤት በኤርትራ ላይ ያስተላለፈው ማእቀብ አለም በአንድ ድምጽ…

3ኛው የከተሞች ሳምንት በደማቅ ስነ ስርአት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 27/2004/ዋኢማ/ – በመቀሌ ከተማ ሲካሄድ የቆየው 3ኛው የከተሞች ሳምንት ትናንት ማምሻውን በደማቅ ስነ…

ጉባኤው በኢትዮጵያ መካሄዱ ሀገሪቱን በኢንቨስትመንትና በቱሪዝም መስክ ለማስተዋወቅ ጠቀሜታ እንዳለው የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ተናገሩ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 27/2004/ዋኢማ/– 16ኛው አለም አቀፉ የኤች አይ ቪ ኤድስና አባላዘር በሽታዎች ጉባኤ በኢትዮጵያ መካሄዱ…

በኤርትራ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ ተጣለ

አዲስ አበባ ህዳር 26/2004/ ዋኢማ/– የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ትናንት በኤርትራ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ መጣሉ…