የአፍሪካ ሀገራት በአለም አቀፍ ገበያ ውስጥ ተወዳዳሪ ለመሆን ያለቀላቸውን ምርቶች ማቅረብ እንደሚገባቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ ህዳር 13/2004/ዋኢማ/ – የአፍሪካ ሀገራት በአለም አቀፍ ገበያ ውስጥ ተወዳዳሪ ለመሆን ያለቀላቸውን ምርቶች ወደ…

ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የአፍሪካ ኮሚሽን የግብርና ስታቲስቲክስ ጉባኤ ታስተናግዳለች

አዲስ አበባ፤ ህዳር 13/2004/ዋኢማ/ – ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከህዳር 18 እስከ 22 ቀን 2004 ዓ.ም የሚቆይ…

አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ከተመድ ከፍተኛ ባለስልጣን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 12/2004/ዋኢማ/– ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ምክትል…

በፕሮግራሙ ከ79 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በሚበልጥ ወጪ ከ25 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ መንገድ ግንባታ ተካሂዷል

  አዲስ አበባ፤ ህዳር 12/2004/ ዋኢማ/ -የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ባለፉት 14 ዓመታት ከ79 ነጥብ 8 ቢሊዮን…

የመንግስታቱ ድርጅት ለአፍሪካ ኀብረትና ለአፍሪካ ልማት አዲስ አጋርነት /ኔፓድ/ አቅም ግንባታ ፕሮግራም ድጋፍ ያደርጋል

አዲስ አበባ፤ ህዳር 12/2004/ዋኢማ/– የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለአፍሪካ ኀብረትና ለአፍሪካ ልማት አዲስ አጋርነት /ኔፓድ/ አቅም ግንባታ…

ኢትዮጵያ ለሱዳንና ደቡብ ሱዳን ሰላምና ብልፅግና መረጋገጥ የበኩሏን እንደምትወጣ ጠ/ሚ መለስ ገለፁ

አዲስ አበባ ህዳር 11/2004/ዋኢማ/ – የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዚዳንት ጄኔራል ሳልቫኪር ማያርዲት አዲስ አበባ ሲገቡ ከፍተኛ የመንግስት…