በኡጋንዳ የስደተኞች ቁጥር መጨመሩ ጫና እያሳዳረ ነው ተባለ

በኡጋንዳ የስደተኞች ቁጥር በፍጥነት መጨመሩ በሀገሪቱ ላይ ጫና እያሳዳረ ነው ተባለ፡፡ በዚህ ዓመት ብቻም ከ25 ሺህ…

በኬኒያ ጋሪሳ ዩኒቨርስቲ ለ148 ህይወት መጥፋት ተጠያቂ የተባሉ ሶስት ሰዎች ተፈረደባቸው

ሶስት ግለሰቦች የዛሬ አራት ዓመት በኬንያ ጋሪሳ ዩኒቨርስቲ ከደረሰው ጥቃት ጋር በተያያዘ ተከሰው ፍርድ ተበይኖባቸዋል። ራሺድ…

የመሐመድ ሙርሲ ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ

የቀድሞ የግብጽ ፕሬዝዳንት መሐመድ ሙርሲ ስርዓተ ቀብር ተፈፀሟል፡፡ የሙርሲን ድንገተኛ ህልፈተ ህይወት ተከትሎ በርካቶች ሀሰባቸውን እየገለፁ…

በአፍሪካ ስደትና መፈናቀልን ለማስቆም መሪዎች ትኩረት ሊሰጡ ይገባል – የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር

በአፍሪካ ስደትና መፈናቀልን ለማስቆም መሪዎች ትኩረት ሰጥተው ሊሰሩ እንደሚገባ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር አስገነዘቡ ። የዓለም ስደተኞች ቀን በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል 65 ሺህ ስደተኞች በሚገኙበት ጾሬ የስደተኞች ካፕ ትናንት ተከብሯል።…

በኬንያ ከኢቦላ ጋር የሚመሳሰሉ ምልክቶች ያለባት ታማሚ ተገኘች

በደቡብ ምዕራብ ኬንያ ከፍተኛ ሙቀት፣ ራስ ምታት፣ የመገጣጠሚያ ችግሮች፣ የጉሮሮ መቁሰል እንዲሁም ማስመለስ ምልክቶች የታዩባት አንዲት…

ኢቦላ ወደ ኡጋንዳ እየተዛመተ ነው

በኡጋንዳ አንድ የአምስት ዓመት ህፃን በኢቦላ መያዙ መረጋገጡን የአለም ጤና ድርጅት አስታወቀ። ባለፉት አስር ወራት በዲሞክራቲክ…