በሶማሊያ የተከሰተዉ ድርቅ በሀገሪቱ አስከፊ ረሃብ ሊያስከትል እንደሚችል የመንግስታቱ ድርጅት አስታወቀ

በሶማሊያ የተከሰተዉ ድርቅ በሀገሪቱ አስከፊ ረሃብ ሊያስከትል እንደሚችል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ። በመንግስታቱ ድርጅት ከፍተኛ የሰብዓዊ…

ደቡብ ሱደናዊ ስደተኛ የዛፍ ችግኞችን በመትከል ለአከባቢዉ ጥበቃ እያደረገ ነው

በኡጋንዳ ከሚኖሩ 1.2 ሚሊዮን ስደተኞች መካከል አንዱ የሆነው የ32 ዓመቱ ቢዳል አብረሃም በደቡብ ሱዳን ባጋጠመው የፖለቲካ…

ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ የሙስሊሙ ማህበረሰብ ጽንፈኝነትን እንዲዋጋ ጥሪ አቀረቡ

የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ የሙስሊሙ ማህበረሰብ ጽንፈኝነትን በመዋጋት ትብብር እንዲያደርግ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ይህን ያሉት ታሪካዊ…

የአለም ጤና ድርጅትና የጃፓን መንግስት ለደቡብ ሱዳን የአንቡላንስ ድጋፍ አደረጉ

የአለም ጤና ድርጅትና የጃፓን መንግስት በደቡብ ሱዳን ያለዉን የጤና ሁኔታ ለማሻሻል የሚያስችሉ ስድስት የአንቡላንስ ተሸከርካሪዎች ድጋፍ…

በዲሞክራቲክ ኮንጎ በተከሰተ የጀልባ መስመጥ አደጋ የ30 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ

በምዕራባዊ ዲሞክራቲክ ኮንጎ በጀልባ መስመጥ አደጋ ቢያንስ የ30 ሰዎች ህይወት ማለፉና በርካቶች ሳይጠፉ እንዳልቀረ የአገሪቱ ባለስልጣናት…

ከሁለት አመታት በላይ በግብጽ የታሰረው የአልጄዚራ ጋዜጠኛ ከእስር እንዲፈታ ትዕዛዝ ተሰጠ

የግብጹ ፍርድ ቤት ባሳለፈው ውሳኔ ያለክስ ለ880 ቀናት የታሰረው የአልጄዚራው ጋዜጠኛ ማህሙድ ሁሴን ከእስር እንዲፈታ ትዕዛዝ…