ሶማሊያ የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተናን ሰረዘች

በሶማሊያ ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ ተማሪዎች ብሄራዊ ፈተናዎችን በመውሰድ ላይ እያሉ ከአንድ የፈተና መስጫ ማዕከል ፈተና ተሰርቆ…

ቡርኪናፋሶ ቤተ ክርስቲያን በደረሰ ጥቃት ስድስት ምዕመናን ተገደሉ

ትናንት በሰሜናዊ ቡርኪናፋሶ አምልኮ ላይ የነበሩ ክርስቲያኖች ላይ ተኩስ ተከፍቶ የቤተክርስቲያኒቱን ቄስ ጨምሮ ስድስት ምዕመናን መገደላቸውን…

ቱኒዚያ አቅራቢያ ስደተኞችን ያሳፈረች መርከብ ተገልብጣ 65 ሰዎች ሞቱ

በሜዲትራኒያን ባሕር ላይ ስደተኞች አሳፍራ ትጓዝ የነበረች መርከብ ተገልብጣ 65 ስደተኞች መሞታቸውን የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ድርጅት…

በሰሜንና በምስራቅ አፍሪካ ከ52 ሚሊየን በላይ ሰዎች ለረሃብ መጋለጣቸውን የዓለም የምግብ ድርጅት አስታወቀ

በሰሜንና በምስራቅ አፍሪካ ከ52 ሚሊየን በላይ ሰዎች ለረሃብ መጋለጣቸውን የዓለም የምግብ ድርጅት ይፋ አድርጓል፡፡ ለከፍተኛ ረሃብ…

በሊቢያው ግጭት ከ42 ሺህ በላይ ሰዎች እንደተፈናቀሉ ተገለጸ

በሊቢያ መንግስት ወታደሮችና በጄኔራል ካሊፋ ኻፍታር ታማኝ ጦር መካከል በተቀሰቀሰው ግጭት እስካሁን 350 ያህል ሰዎች ሲሞቱ…

ሶማሊያ ብሔራዊ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ማዕከል ልታቋቁም ነው

ሶማሊያ የመጀመሪያውን ብሔራዊ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ማዕከል ልታቋቁም ነው፡፡ ማዕከሉ በውስጣቸው የቴክኖሎጂ ቁሳቁሶችን የያዙ ፓርኮች፣ የፈጠራ ማዕከሎች፣…