በስደት ላይ የሚገኙት ሪክ ማቻር ወደ አገራቸው እንደሚመለሱ እየተናገሩ ነው

በደቡብ አፍሪካ የሚገኙት የደቡብ ሱዳን የቀድሞ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ሪክ ማቻር ወደ አገራቸው እንደሚመለሱ እየተናገሩ ነው።…

በደቡብ ሱዳን በተፈጠረ ግጭት 60 ሰዎች ተገደሉ

በደቡብ ሱዳን በመንግስት ወታደሮች እና በአማፂ ሃይሎች መካከል በተፈጠረ ግጭት 60 ሰዎች ተገድለዋል። ኤ ኤፍ ፒ…

ከዕገታ የተለቀቁት የቺቦክ ልጃገረዶች ከቤተሰቦቻቸው ጋር ተቀላቀሉ

በፅንፈኛው ቦኮሃራም ታግተው የነበሩትና ባለፈው ቅዳሜ የተለቀቁት 21 የቺቦክ ልጃገረዶች ከቤተሰቦቻቸው ጋር ተቀላቀሉ፡፡ በናይጄሪያዋ አቡጃ ከተማ…

በናይጀሪያ በቦኮሃራም ታፍነው የነበሩ 21 የቺቦክ ልጃገረዶች ተለቀቁ

በናይጀሪያ ጂቦክ እ ኤ አ በ2014 በቦኮሃራም ታፍነው ከተወሰዱት ልጃገረዶች መካከል 21ዱ መለቀቃቸው የአገሪቱ መንግስት አስታወቀ…

የአፍሪካ ህብረት በኢሬቻ በዓል ላይ ሕይወታቸውን ላጡ ኢትዮጵያዊያን የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን ገለጸ

የአፍሪካ ህብረት በኢሬቻ በዓል ላይ በተፈጠረ መገፋፋትና መረጋገጥ ሕይወታቸውን ላጡ ኢትዮጵያውያን የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን ገለጸ። የአፍሪካ…

ኢትዮጵያ የሚገቡ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች ቁጥር እየጨመረ ነው

በደቡብ ሱዳን ሁለት ወገኖች መካከል ዳግም አገርሽቶ በነበረው ግጭት ምክንያት ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡት ስደተኞች ቁጥር እየጨመረ…